×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯/፲፱፻፵፮ ዓም• “የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ነጋሪት ጋዜጣ የልማት ድርጀቶች አዋጅ ቁጥር፳፭ / ፲፱፻፶፬ አንቀጽ ፪ ን :: የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ጥር ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፮ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፰ ፲፱፻፲፮ ዓም “ የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፰ ፲፱፻፲፮ የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት | Pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties of ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፰ ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። በዚህ ደንብ ውስጥ “ የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅት ” ማለት በባንክ ወይም በኢንሹራንስ አገልግሎት ሥራ መስክ የተሠማራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ነው ። ፫ • መቋቋም ፩ . የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጄንሲ ከዚህ በኋላ “ ኤጄንሲ ” እየተባለ የሚጠራ ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ። ፪ : ኤጄንሲው ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል ። ዋና መሥሪያ ቤት የኤጀንሲው ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ይሆናል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ፪ሺ፭፻፲፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፩ ጥር ፳፩ ቀን ፲፱፻፵፮ ዓ.ም. የኤጄንሲው ዓላማ የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ቀልጣፋ ፣ ተወዳዳሪ እና ዘመናዊ ሆነው የመንግሥትን የልማት ፖሊሲዎች ለማስፈጸም እንዲረዱ ማስቻል ይሆናል ። ፮ . ሥልጣንና ተግባር ኤጄንሲው የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶችን በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፷፬ አንቀጽ ፲፩ እና አግባብ ባላቸው ሌሎች አንቀጾች መሠረት የመቆጣጠር ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ። – የኤጄንሲው አቋም ኤጄንሲው ፣ ፩ በመንግሥት የሚሾም አንድ ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ እና ፪ አስፈላጊው ሠራተኞች ፣ ይኖሩታል ። የዋና ሥራ አስኪያጁ ሥልጣንና ተግባር ዋና ሥራ አስኪያጁ የኤጄንሲው ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን የኤጄንሲውን ሥራዎች ይመራል ፣ ያስተዳ ፪ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና ሥራ አስኪያጁ ፤ ሀ ) በዚህ ደንብ አንቀጽ ፮ የተጠቀሱትን የኤጄን ሲውን ሥልጣንና ተግባሮች በሥራ ላይ ያውላል ፤ ለ ) በፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ሕግና በጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚፀድቅ የደመወዝና ጥቅማጥቅሞች አወሳሰን መመሪያ መሠረት የኤጄንሲውን ሠራተኞች ይቀጥራል ፣ ያስተዳድራል ፤ ሐ ) የኤጄንሲውን ፕሮግራምና ያዘጋጃል ፤ ሲፈቀድም ሥራ ላይ ያውላል ፤ መ ) ለኤጄንሲው በተፈቀደው በጀት መሠረት ገንዘብ ወጭ ያደርጋል ፤ ሠ ) ኤጄንሲው ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚያደር ጋቸው ግንኙነቶች ሁሉ ኤጄንሲውን ይወክላል ፤ ረ ) የኤጄንሲውን የሥራ አፈጻጸምና የፋይናንስ ሪፖርት አዘጋጅቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ ቤት ያቀርባል ። ዋናው ሥራ አስኪያጅ ለኤጄንሲው ሥራ ቅልጥፍና በሚያስፈልገው መጠን ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል ለኤጄንሲው ኃላፊዎችና ሌሎች ሠራተኞች በውክልና ሊያስተላልፍ ይችላል ። ፬ . በጀት የኤጀንሲው በጀት በመንግሥት ይመደባል ። ፲ . የሂሳብ መዛግብት ፩ ኤጄንሲው የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሳብ መዛግብት ይይዛል ። ፪ የኤጄንሲው የሂሳብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በፌዴራሉ ዋና ኦዲተር ወይም እርሱ በሚሰይመው ኦዲተር በየዓመቱ ይመረመራሉ ። ፲፩ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከጥር ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?