×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 174 1991 የኢትዮ የመን የኢኮኖሚ ፡ የሣይንስ ፡ የቴክኒክ ትብብር እና የንግድ ግንኙነት ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፯ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፭ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፩፻፪፬ / ፲፱፻፳፪ ዓም የኢትዮ የመን የኢኮኖሚ ፡ የሣይንስ ፡ የቴክኒክ ትብብር እና የንግድ ግንኙነት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፳፪ አዋጅ ቁጥር ፩፻፻፬ / ፲፱፻፵፩ የኢትዮ የመን የኢኮኖሚ ፡ የሣይንስ ፡ የቴክኒክ ትብብር እና የንግድ ግንኙነት ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የኢኮኖሚ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር እና የንግድ ግንኙነት ስምምነት እ.ኤ.ኣ ኤፕሪል ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ሰንዓ ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ሁለቱ ተዋዋይ በየሕገ መንግሥቶቻቸው መሠረት ለተፈጻሚነቱ አስፈላጊውን ስለማሟላታቸው በሚያደርጉት የማረጋገጫ ሰነድ ልውውጥ | Agreement shall enter into force on the latter date on which በስተኋላ የተላከው ሰነድ ከደረሰበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን | either party notifies the other following the fulfillment of its በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | he Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም | Agreement at its session held on the 22 day of June , 1999 ; ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( 78 መሠረት | Democratic Republic of Ethiopia , it is hereby proclaimed as የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ የኢትዮ የመን የኢኮኖሚ ፣ የሣይንስ ፣ የቴክኒክ ትብብር እና የንግድ ግንኙነት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፸፬ / ፲፬፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፴ሺያ ያንዱ ዋጋ 2.30 ገጽ ፭ሺ፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፯ ሰኔ ፲፭ ቀን ፲፱፵፩ ዓም የስምምነቱ መጽደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል እ.ኤ.ኣ. ኤፕሪል ፲፭ ቀን ፲፱፻፱ ሰንዓ ላይ የተፈረመው የኢኮኖሚ፡ የሣይንስ፡ የቴክኒክ ትብብር እና የንግድ ግንኙነት ስምምነት በዚህ አዋጅ ወድቋል ። ፫ የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስትር ሥልጣን የኢኮኖሚልማትና ትብብር ሚኒስትር ስምምነቁን በሥራላይ እንዲውል የግድረ ሥል፡ በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፮ ቀን፲፱፻፵፩ ዓም ጀ / ሮ የጸና ይሆናል ። የድ ከም ዝም ? አዲስ አበባ ሰኔ ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?