×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 1/1988 የመርከብ ምዝገባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፲፱ጀት፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፳፰ ዓም የቱኒዚያ ሪፐብሊክ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ...... የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ / ፲፱፻፳፰ የመርከብ ምዝገባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገጽ ፻፲፭ ገጽ ፻፲፮ አዋጅቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፷፰ ከቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደረገውን የንግድ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና የቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥት በእኩልነትና በጋራ ጥቅም ላይ በተመሠረተ አኳኋን | and the Government of the Republic of Tunisia , inspired by በሁለቱ ሀገሮች መካከል የንግድ ሥራ ለማካሄድና ለማስፋፋት | the desire to promote and expand trade and thereby strengthen በዚሁም አማካይነት የኢኮኖሚ ግንኙነቶችን ለማጎልበት ባላቸው | economic relations between the two countries on the basis of ፍላጎት መነሻ በቱኒዚያ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ በቱኒዝ ጥቅምት ፳፬ | equality and mutual benefit had signed a Trade Agreement in ቀን ፲፱፻፳፯የንግድ ስምምነት በመፈራረማቸው ፤ ስምምነቱ በሚገባ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ ሀገሮች ሕጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን ከሚያረጋግጡ ሰነዶች | Agreement shall formally come into force after the exchange ልውውጥ በኋላ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ በመመልከቱ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | respective legal procedures in force in each country ; ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፳፭ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( 79 ) | Agreement at its session held on the 13 day of February , መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የቱኒዚያ ሪፐብሊክ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ | proclaimed as follows : አዋጅቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፳፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ተሺ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፻፲፮ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፰፰ ዓም : ፪ ስምምነቱ ስለ መጽደቁ በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ጥቅምት ፳፬ቀን ፲፱፻፳፯ቱኒዝከተማ ላይ የተፈረመው የንግድ ስምምነት ፀድቋል ። ፫ . የንግድና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሥልጣን የንግድና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅከየካቲት፭ ቀን ፲፱፻፰፰ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፷፰ ዓ • ም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ / ፲፱፻፳፰ ስለመርከብ ምዝገባ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን / ters pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፴፯ አንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ | Republic of Ethiopia Proclamation No. 4/1995 . አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የመርከብ ምዝገባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ / ፲፱፻ ፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ በዚህ ደንብ ውስጥ “ መርከብ ” ማለት በባህር ሕግ አንቀጽ 1 ላይ በተመለከተው ትርጓሜ የሚሸፈኑትን እንዲሁም በአገር ውስጥ ውኃዎች ላይ ለሚደረግ ትራንስፖርት የሚያገለግሉ መርከቦችንና በሞተር የሚሠሩ ጀልባዎችን ይጨምራል ። ፫ . ምዝገባ የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር የመርከብ ምዝገባናከዚሁ ጋር የተያያዙ ተግባሮችን ያከናውናል ። ፬ • የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ ወይም የሚመለከተው አካል የሚሰይማቸው ሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች የምዝገባ ቦታ ( ፖርትኦፍሬጅስት ሬሽን ) ሆነው ያገለግላሉ ። ፭ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓም : መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?