×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የወንጀለኛ መቅጫ ስነ ስርዓት አንደኛ ሠንጠረዥ ማሻሻያ ደንብ ቁጥር 17/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፴፰
ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ዋጋ I
ባገር ውስጥ በዓመት
በ፮ ወር
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፲፯ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት
አንደኛ ሠንጠረዥ ማሻሻያ ደንብ.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፲፯ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የ፲፱፻፶፬ ዓ ም. የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓትን አን ደኛ ሠንጠረዥ ለማሻሻል የወጣ ደንብ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ገጽ ፩፻፵፰
፩ ፤ አውጪው ባለሥልን ፤
በ፲፱፻፶፬ ዓ ም. በወጣው የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት በቍጥር ፬ ንዑስ ቍጥር (፪) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የፍርድ ሚኒስትር ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፪ ፤ አጭር ርእስ ፤
ደኛ ሠንጠረዥ ማሻሻያ ደንብ ቍጥር ፲፯ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል „
፤ ማ ሻ ሻ ያ !
በ፲፱፻፶፬ ዓ · ም. የወጣው የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት አንደኛ ሠንጠረዥ ከዚህ እንደሚከተለው ተሻ ሽሏል ' —
በሚከተለው ሠንጠረዥ በመጀመሪያው ዓምድ በተዘረ ዘሩት የ፲፱፻፵፱ ዓ. ም. የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ አንቀ ጾች የተገለጸውን ማንኛውንም ወንጀል በሦስተኛው ዓምድ ውስጥ በአንፃሩ የተመለከተው ፍርድ ቤት አይቶ የመወሰን ሥልጣን አለው
አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፭ ❤ 1 ፷፯...
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ጥን ቍ - (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?