የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፷፩ / ፪ሺ፩
የቡና ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገፅ ö ሺ ö ፻፶፱
ደንብ ቁጥር ፩፻፷፩ / ፪ሺ፩
ስለ ቡና ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፩ / ፪ ፩ ›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. ትርጓሜ
በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፣
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፑብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 0 ፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በቡና ጥራት ፣ ቁጥጥርና ግብይት አዋጅ ቁጥር ፮፻፪ / ፪ሺ | Republic of Ethiopia Proclamation No. 471/2005 and
pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and
አንቀጽ ፲፱ (፩) መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡
ክፍል አንድ_ ጠቅላላ
፩) ‹‹ አዋጅ ›› ማለት የቡና ጥራት ፣ ቁጥጥርና ግብይት አዋጅ ቁጥር ፮፻፪ / ፪ሺ ነው ፣
ያንዱ ዋጋ
፪) ‹‹ አግባብነት ያለው የክልል አካል ›› ማለት በቡና አምራች ክልል የግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ወይም ተመሳሳይ ሥልጣንና ተግባር የተሰጠው የክልል አካል ነው ፣
፫) የመጀመሪያ ደረጃ የቡና ግብይት ማዕከል ›› ማለት ጀንፈልና እሸት ቡና መገበያያ እንዲሆን አግባብነት ባለው የክልል አካል የተከለለ ሥፍራ ነው ፣ ‹‹ አገልግሎት _ ሰጪ ›› ማለት በማንኛውም የቡና ግብይት ያልተሰማራ ሆኖ በቡና ማጠብ ፣ መፈ ልፈል ፣ ማበጠር ፣ ማዘጋጀት ፣ ማከማቸት ወይም ማጓጓዝ አገልግሎት የተሠማራ ሰው ነው ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩