አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፸፪
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
* የ ኢ. ት ጵ ያ ሽ ግ ግ ር
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፰ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም. የዓሣ ምርትና ገበያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፫፻፵፯
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፰ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የዓሣ ምርትና ገበያ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ · አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የዓሣ ምርትና ገበያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፰ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በዚህ ደንብ ውስጥ « ዓሣ » ማለት ለምግብ ወይም ለሌላ አገልግሎት የሚውሉ ማናቸውንም ዓይነት ዓሣና ዕን ቁላሉን እንዲሁም ሌሎች ባዮሎጂካዊ ባህርይ ያላቸው በውሃ ውስጥ የሚገኙ ፍጡራንን ይጨምራል ።
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
፪ · ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
መ ቋ ቋ ም
፩ የዓሣ ምርትና ገበያ ድርጅት ከዚህ በኋላ « ድርጅት » 93 እየተባለ የሚጠራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቋሟል ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ | Proclamation No. 2/1991 and Article 47 (1) (a) of the ሀ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)