×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመላው አፍሪካ ቴሌኮሙኒኬስን ማህበር ስምምነት ማስደቂያ የመንግስት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር 13/1989

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፱
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ 0.60
♥ … ትጵያ ህ ዲሞ ! ራዊ
ሪፑብ d "
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፲፫ ፲፱፻፹፩ የመላው አፍሪካ ቴሌኮሙኒኬሽን ማኅበር ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ.
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቢት ተጠባባቂነት የወጣ
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፲፬፲፱፻፹፩ ሕልውናቸው ለአደጋ ስለተጋለጠ የዱር አራዊትና ዕፅዋት ዝርያዎች ዓለምአቀፍ ንግድ የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት
ገጽ ፸፱
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፲፫፲፱፻፹፩ የመላው አፍሪካ ቴሌኮሙኒኬሽን ማኅበር ስምምነትን ለማ ጽደቅ የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፰ በአሩሻ ከተማ የተደረገው የመላው አፍሪካ ቴሌኮሙኒኬሽን ማኅበር ስምምነት ኢት ጵያን ጨምሮ በሠላሳ አንድ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አባል ሀገሮች የተፈረመ ስለሆነ ፥
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፹፪፫መሠረት የሚከተለው ተደንግጓል ።
፩ አጭር ርዕስ ፤
ይህ ድንጋጌ « የመላው አፍሪካ ቴሌኮሙኒኬሽን ማኅ በር ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት ድን ጋጌ ቁጥር ፲ F ፲፱፻፹፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ ፤
የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፰ በአሩሻ ከተማ የተፈረመው የመላው አፍሪካ ቴሌኮሙኒኬሽን ማኅበር ስምምነት ።
ጸድቋል
አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ x ፫ (1013)
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ
ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፥

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?