×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሳይበር ሰራዊት ልማት ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 401/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ አዲስ አበባ ሚያዚያ ፳፮ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፩ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የሳይበር ሠራዊት ልማት ኢንስትቲዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትርች ምክር ቤት ደንብ ………………………………… ገጽ ፱ሺ፮፻፲፩
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፩ / ፪ሺ፱
የሳይበር ሠራዊት ልማት ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትርች ምክር ቤት ደንብ
Puppies
፩. አጭር ርዕስ
ኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ አንቀጽ ፭ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር ፰፻፰ / ፪ሺ፮ አንቀጽ ፮ ንኡስ አንቀጽ ፲፮ እንዲሁም በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶ / ፪ሺ፩ አንቀጽ ፲፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
ክፍል አንድ ጠቅላላ
ይህ ደንብ " የሳይበር ሠራዊት ልማት ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትርች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፩ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?