ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፫
የጋዜጣው ዋጋ
ባ´ስ መት
» በ ር
ነ ጋ ሪ ት ;
:
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
ለው አር እ i ዩ ይሆል
I ፱፻፶፰ ዓ
ትእዛዝ ቍጥር ፵፮፲፱፻፶፰ ዓ. ም.
የሚኒስትሮች ሥልጣንና ተግባር (ማሻሻያ ቁጥር ፪)
ትእዛዝ ።
ገጽ ፻፴፩
በኢትዮጵያ ንጉ ” ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ
ትእዛዝ ቁጥር ፵፮ ፲፱፻፶፰ ዓ. ም. የሚኒስትሮቻችንን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ ትእዛዝ ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ።
በትእዛዝ ቍጥር ፵፬ ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. የተገለጹትን ዓላማዎች ለማስፈጸም የንጉሠ ነገሥት መንግሥታችንን ሚኒስትሮች ሥል ጣን እንደገና በሰፊው ማሻሻል አስፈላጊ ስለሆነ ፤ በተሻሻለው ከዚህ በታች እንደሚ
ከተለው አዘናል ።
ሕገ መንግሥታችን አንቀጽ ፳፯ መ__ልጣንና ተግ
ጠ ቅ ላ ላ
፩ ፤ ይህ ትእዛዝ « የ፲፱፻፶፰ ዓ.ም.የሚኒስትሮች
ባር (ማሻሻያ ቍጥር፪) ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
አዲስ አበባ ሐምሌ ፳ ቀን 1 ፱፻፶፰ዓ ም.
ቢስ በወር አንድ ጊዜ ይታተለ •
የፖስታ ሣጥን ቍጥር L 11 (1364)
| sively the powers of the Ministers of Our Government ;
፪ ፤ በ፲፱፻፴፭ ዓ.ም. ትእዛዝ ቍጥር ፩ (እንደተሻሻለው) ከ፳፪ 2. Articles 22 through 9l inclusive of Order No. 1 of 1943, እስከ ፺፩ ያሉት አንቀጾች በሙሉ በዚህ ትእዛዝ ተሠርዘው ከዚህ በታች በሚከተሉት ከ፲፭ እስከ ፴፬ በተገለጹት አን | through 34, as follows: ቀጾች ተተክተዋል ።
“ ሚ ኒ ስ ቴ ሮ ች ።
“ ፲፭ አሁን የተቋቋሙት ሚኒስቴሮች ከዚህ በታች የሚከተሉት ናቸው ።
የሕዝባዊ ኑሮ እድገትና የማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
የሕዝብ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
የመሬት ይዞታና አስተዳደር ሚኒስቴር 5
የመገናኛ ሚኒስቴር ።
የማስታወቂያና ቱሪዝም ሚኒስቴር ።
የማዕድን ሚኒስቴር ።
የሥራ ሚኒስቴር "
የትምህርትና ሥነ ጥበብ ሚኒስቴር ።