×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የ2007 የዓለም አቀፍ ቡና ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 675/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ አዲስ አበባ ሰኔ ፬ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የ፪ሺ፯ የዓለም አቀፍ የቡና ገጽ ፭ሺ፪፻፱
አዋጅ ቁጥር ፮፻፸፭ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፸፭ / ፪ሺ፪
የ፪ሺ፯ የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነትን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
፪. የስምምነቱ መፅደቅ
የዓለም አቀፍ የቡና ምክር ቤት እ.ኤ.አ. ሴፕ ቴምበር ፳፰ ቀን ፪ሺ፯ ባካሄደው ፺፰ኛ ስብሰባው | adopted the International Coffee Agreement 2007 on የ፪ሺ፯ የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነትን የተቀበለው | 28 September 2007 at its 98 Session ;
በመሆኑ I
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
ያንዱ ዋጋ
ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ | International Coffee Agreement 2007 Ratification
ይህንኑ ስምምነት
ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | has ratified the said Agreement at its session held on ቤት ግንቦት ፳፬ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | the 1 day of June, 2010 ;
ያፀደቀው ስለሆነ I
አጭር ርእስ
ይህ አዋጅ " የ፪ሺ፯ የዓለም አቀፍ የቡና ስም ምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፸፭ / ፪ሺ፪ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
የዓለም አቀፍ የቡና ምክር ቤት እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር ፳፰ ቀን ፪ሺ፯ ባካሄደው ፺፰ኛ ስብሰባው የተቀበለው የ፪ሺ፯ የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነት በዚህ አዋጅ ጸድቋል ፡፡
sub article (1) and of the Constitution of the Federal
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ ă ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?