×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 397/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፰ አዲስ አበባ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፫፻፺፯ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች | Commercial Bank of Ethiopia Establishment (Amendment) ምክር ቤት ደንብ …
ማረሚያ ቁጥር ፰ / ፪ሺ፱ …
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺፯ / ፪ሺ፱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል
የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ያንዱ ዋጋ
፪. ማሻሻያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፪ / ፲፱፻፹፯ አንቀጽ ፮ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፮ ተተክቷል ፦
" ፮. ካፒታል
የባንኩ የተፈቀደ ካፒታል ብር ፵ ቢሊዮን (አርባ ቢሊዮን ብር) ሲሆን ይህም በጥሬ ገንዘብና በዓይነት በሙሉ ተከፍሏል ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the definition of powers and Duties of ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ | the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of
አንቀጽ ፭ እና. በመንግሥት
ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፳፩ እና ፵ eCom
ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺፯ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ. ፹፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?