×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የ1989 በጀት ዓመት የበጀት አዋጅ ቁጥር ፴፱/፲፱፻፹፰

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፳፰
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፴፱ ፲፱፻፫፫ ዓ.ም. የ፲፱፻፷፱ በጀት ዓመት የበጀት አዋጅ ............
ገጽ ፩፻፲፰
አዋጅ ቁጥር ፴፱ / ፲፱፻ T ፰ ለፌዴራል መንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ
በ፲፱፻ዥህ የበጀት ዓመት በፌዴራሉ መንግሥት ለሚከናወኑ
ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አጽድቆ በበጀት | time the budgetary appropriations for undertakings by the ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ ፤ የፌዴራሉን መንግሥት እና የክልሎችን የጋራ ገቢ ክፍፍል
እንዲሁም የፌዴራሉ መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠውን ድጐማ | constitutional power , has set the formula to be followed in በተመለከተ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግሥታዊ ሥልጣኑ | respect of the sharing of joint revenue as between the Federal
የወሰነውን ቀመር መሠረት በማድረግ ፤
ለክልሎች በሚሰጠው ድጐማ ላይ የፌዴራሉ መንግሥት | Government ; ኦዲትና ቁጥጥር የማድረግ ሥልጣን እንደሚኖረው በሕገ መንግሥቱ የተደነገገ ስለሆነ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | powers over subsidies made by it to Regional Governments ; መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት እንደሚከተለው ታውጇል ።
ክፍል ፩
አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ “ የ፲፱፻፫፱ በጀት ዓመት የበጀት አዋጅ
ቁጥር ፴፱ ፲፱፻ T ፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። አንቀጽ ፪ • ከሐምሌ ፩ / ፲፱፻ጅቷ ጀምሮ ሰኔ ፴ / ፲፱፻፫፱ በሚፈ
ጸመው በአንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በፌዴራል | Article 2. A National Budget is hereby appropriated for the መንግሥት ከሚገኘው ገቢ እና ከሌላ ገንዘብ ላይ
ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠ
ቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተመለ
ከተው ፤
ሀ ) ላመደበኛ ወጪዎች ብር 3,563,755,500
ለ ) ለካፒታል ወጪዎች ብር 2,633,700,000
ሐ ) ለክልሎች የሚሰጥ ድጐማ ብር 3,379,400,000
ብር 9,576,855,500
( ዘጠኝ ቢሊዮን አምስት መቶ ሰባ ስድስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሃምሣ አምስት ሺ አምስት መቶ ብር ) ለፌዴራሉ መንግሥት ወጪ | ( Nine Billion Five Hundred and Seventy Six Million Eight ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ።
ያንዱ ዋጋ
ብር 12 : 00
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?