×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ሹመትና የማዕረግ ዕድገት የመንግስት ማስታወቂያ ቁጥር 19/1980

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቊጥር ፰
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
፲ ፱ ፻ ፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፱ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የሚኒስትሮችን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወ ሰን የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ
E- ብረተሰብኣ E ት
ወታደ = ዊ
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፲፱ / ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. ሹመትና የማዕርግ ዕድገት
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፸፰
ገጽ ፹፰
አዋጅ ቊጥር ፩፻፸፱ ፲፱፻፸፪ ዓ ም.
የሚኒስትሮችን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የሚኒስትሮችን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ቊጥር ፩፻፳፯ ፲፱፻፷፱ ዓ ም. ማሻሻል ስላስፈለገ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቊጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ ፮ መሠ የሚ ከተለው ታውጅዋል ።
፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የሚኒስትሮችን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመ ወሰን የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቊጥር ፸፱ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ ማ ሻ ሻ ያ ፤
የሚኒስትሮችን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቊጥር ፩፻፳፯ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. እንደሚከተለው ተሻሽሏል ።
፩ የበፊቱ አንቀጽ ፭ ተሽሮ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፭ ተተክቷል ፤
ኢትዮጵያ መን 7 / ት
« ፭ ፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ፩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት በአ ንድ ምክትል ሰብሳቢይመራል።ምክትል ሰብሳቢው ተጠሪነቱ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ሆኖ ፤ ሀ) ከደርጉ ለጽሕፈት ቤቱ የሚደርሱት ውሳኔ ዎች በሥራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል ፤
አዲስ አበባ መጋቢት ፳፪ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?