ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥ ፭ "
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤ ባገር'ውስጥ'ባመት ▪..
ያንዱ ♥ × ለውጭ ' አገር እጥፍ ' ይሆናል !
ነጋሪት ጋዜጣ ።
፲፱፻፶፰ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፱ / ፶፰ ዓ ም የገቢና የወጪ ዕቃዎች ታሪፍ ማሻሻያ ደንብ " የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር F ፻ I ፶፰
ዕቃዎችን ከውጭ አገር በጊዜያዊነት ለማስመ ጣት የሚያስችል የጉምሩክ ደንብ
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ነሥት መንግሥት ' በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት 1 የቆመ
ቁጥር F ፻፱ ፲፱፻፶፰ ዓ ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ።
፡
ገጽ ፲፯
በ፲፱፻፴፭ ዓ ም በወጣውና በተሻሻለው የገቢና የወጪ ዕቃዎች የጉምሩክ ቀረጥ አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ ።
Çï ይህ ደንብ ስለገቢና ወጪ ዕቃዎች የጉምሩክ ቀረጥ አ h ፋፈል በ፲፱፻፴፭ ዓ ም በወጣውና በተሻሻለው አዋጅ (ቁጥር ፴፱ ፤ ፲፱፻፴፭ ዓ ም) በአንቀጽ ፭ (ሀ) በተሰ ጠው ሥልጣን መሠረት የገንዘብ ሚኒስትር ያወጣው ደንብ ነው ።
፪ ፤ ይህ ደንብ « የ፲፱፻፶፰ ዓም የገቢና የወጪ ዕቃዎች ታሪፍ ማሻሻያ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
፫ ፤ ስለገቢና ወጪ ዕቃዎች ታሪፍ በ፲፱፻፫ ዓ ም በቁጥር ፻፶ የወጣውና የተሻሻለው የሕግ ክፍል ማስታወቂያ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፡
ሀ) በአንቀጽ ፷፫ (ለ) እና በአንቀጽ ፷፬ (ለ) በአንድ ሊትር አልኮል የኢት | $ 22.00 የሚለው ተሠርዞ በምትኩ በአንድ ሊትር አልኮል የኢት $ 24.00 የሚል ቃል ተተክቷል ።
ሀ) አጭርና ረጅም የእግር ሹራብ ፤ የእጅ ሹራብ 1 ክራባትና የሕፃናት የውስጥ ልብስ ወይም ሹራብ ፤
ለ) በአንቀጽ ፹፯ በኪሎ ግራም የኢት $ 1.75 የሚ ለው ቃል ተሠርዞ በምትኩ በኪሎ ግራም የኢት $ 2.25 የሚል ቃል ተተክቷል ።
ሐ) አንቀጽ ፺ ተሠርዞ የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ተተክቷል ፤
« ፺ ሹራብ ፤
1 ሥ ት
ከዋጋው 50 %
አዲስ አበባ ኅዳር ፱ ቀን (፱፻፶፰ ዓ...