የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፰ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፴፳፬ / ፲፯ ዓ.ም የመሥት ሠራተኞች ጡረታ ማሻሻያ አዋጅ ... ቪጀ ፤ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፬ / ፲፱ጀ E የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ ኣዋጅ የመንግሥት ሠራተኛ የጡረታ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፮ / ፲፱፻፶፭ ማሻሻል በማስፈለጉ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግ ሥት አንቀጽ ፵፭ ( መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፬ / ፲፱፻፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ 3 ማሻሻያ የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፭ / ፲፱፻፶፭ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፣ 17 በአንቀጽ ፫ ከንዑስ አንቀጽ ( ፪ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ 5 ተጨምሮ ንዑስ አንቀጽ ፪ እና ፪ እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ ( ፪ እና ( ፩ ) ሆነዋል ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፲ ሺ ፩ ጽ ፲፱፻፴፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ጥቅምት ፲፰ ቀን ፲፯ “ C ) ቢያንስ ፳ ዓመት ያገለገለ እንዲሁም ዕድሜው የሞላውና ያልደረሰ የመንግሥት የሚሠራበት የመንግሥት መሥሪያ ቤት ህልውና ካከተመ ወይም ከፕራይቬታይዜሽን ጋር በተያያዘ ከሥራ እንዲቀነስ ከተወሰነ ወይም በችሎታ ማነስ ከሥራ ከተሰናበተ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ እስከ ዕድሜ ልኩ የአገልግሉት ጡረታ አበል ሊከፈለው ይችላል ። ” ፪ / የአንቀጽ ፲፯ ንዑስ አንቀጽ 9 ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፰ ተተክቷል ፣ “ ( ፪ ) የሕመም ጡረታ አበል በመቀበል ላይ ያለ ባለመብት እንደገና በመንግሥት መሥሪያ ቤት ተቀጥሮ ደሞወዝ ማግኘት ከጀመረ አበሉ ይቋረጣል ። ” ፫ / የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ® ተተክቷል ፣ “ ፪ ) የጉዳት ጡረታ አበል በመቀበል ላይ ያለ ባለመብት እንደገና በመንግሥት መሥሪያ ቤት ተቀጥሮ ደሞወዝ ማግኘት ከጀመረ የጡረታ አበሉ ይቋረጣል ። ” ፫ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፲፰ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ከጥቅምት ፲፰ ቀን ፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት