የሚያስችል ሆኖ በመገኘቱ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ- የካቲት ፲፬ ቀን ፲ህየን ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፯ / ፲፱፻፶፯ ዓ.ም በተወሰኑ የወጪ ንግድ ዘርፎች ለተወሰነ ጊዜ ብቸኛ ውክልና | The Granting of Exclusive Agency on Certain Export መስማ አዋጅ ገጽ ፴ሺ፫ , አዋጅ ቁጥር ፪፻፵ / ፲፱፻፲፯ በተወሰኑ የወጪ ንግድ ዘርፎች ለተወሰነ ጊዜ ብቸኛ ውክልና ለመስጠት የወጣ አዋጅ በተወሰኑ በመስጠት ወደ አዳዲስ የውጭ ገበያዎች በስፋት ለመግባት | certain export trade sectors_could promote the በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " በተወሰኑ የወጪ ንግድ ዘርፎች ለተወሰነ ጊዜ ብቸኛ ውክልና መስጫ አዋጅ ቁጥር ፬፻፮ / ፲፱፻፶፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ / “ ላኪ ” ማለት በንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፵፱ መሠረት የላኪነት የንግድ የተሰጠው ሰው ነው ፣ ፪ / “ የውጭ ኩባንያ ” ማለት በውጭ ሀገር ሕግ መሠረት የተመዘገበና በውጭ ሀገር የሚገኝ ኩባንያ ነው ፣ ፫ . ዓላማ የዚህ አዋጅ ዓላማ ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፳ ሺ ፩ ጽ ፴ሺ፵፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፩ / እስከ አሁን በውስን ገበያዎች ውስጥ በወጪ ንግድ የተገኘው ጥቅም የሚጠበቀውን ያህል ባለመሆኑ የወጪ ንግድ የመዳረሻ ገበያ አድማስን በማስፋፋት ኣምራቹና ሀገሪቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ እና ላኪዎች ታዋቂ ከሆኑ የውጭ ኩባንያዎች ጋር ትስስር በመፍጠር ወደ አዳዲስ ገበያዎች በስፋት ለመግባት የሚችሉበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ፣ በአንጻሩ የውጭ ኩባንያዎቹ የሚያወጧቸውን የገበያ ማስፋፊያ ወጪዎች ለመመለስ የሚያስችላቸው በቂ ጊዜ ለመስጠት ነው ፡፡ ፬ . ብቸኛ ውክልና ስለመስጠት በተወሰነ የወጪ የንግድ ዘርፍ እምቅ ገበያ ባለው የውጭ ሀገር አዲስ ገበያ ለመግባት በተወሰኑ ላኪዎች እና በተቀባዩ የውጭ ሀገር ኩባንያ የተደረገ ስምምነትን መሠረት በማድረግ ሌሎች ላኪዎች ወደ ተመሳሳይ ገበያ ከተጠቀሰው የውጭ ኩባንያ እንደማይችሉ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንደሁኔታው ለተወሰኑ ዓመታት ብቸኛ የሚሰጥ መመሪያ ማውጣት ይችላል ፡፡ ማንኛውም ላኪ ብቸኛ ውክልና በተሰጠባቸው የወጪ ንግድ ዘርፎች ብቸኛ ውክልና በተሰጠው የውጭ ኩባንያ አማካይነት ካልሆነ በቀር መላክ አይችልም ፡፡ ተፈፃሚ የማይሆኑ ሕጎች የሚቃረኑ በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚ አይሆኑም ፡፡ ፯ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፯ ይሆናል ፡፡ ጀምሮ የፀና አዲስ አበባ የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት