ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፴፱
አዲስ አበባ መጋቢት ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፮ / ፲፱፻፶፭ ዓም
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መተዳደሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ገጽ ፪ሺ፩፻፲፩ ደንብ ቁጥር ፳፮ / ፲፱፻፲፭
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መተዳደሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ | The Council of Ministers issues these Regulations pursuant to ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን | Article 5 of the definition of Powers and Duties of the ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፲፭ አንቀጽ ፳፬ መሠረት | Executive Organs of the Federal Democratic Republic of
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን | Ethiopia Proclamation No. 4/1994 and Article 29 of the መተዳደሪያ ደንብ አውጥቷል ።
ክፍል አንድ
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መተዳደሪያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፮ ፲፬፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ . ትርጓሜ
በዚህ ደንብ ውስጥ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በቀር ፣ ፩ “ ፖሊስ ” ማለት በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ማቋቋሚያ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ ፲፱፻፲፭ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ )
የተሰጠው ትርጉም ይኖረዋል ። ፪ . “ ኮሚሽን ” ማለት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ነው ። ፫ . “ ማሠልጠኛ ተቋም ” ማለት መደበኛ የፖሊስ ሥልጠና
የሚሰጥበት የትምህርት ተቋም ነው ። ፬ . “ የሕክምና ተቋም ” ማለት የፖሊስ ሆስፒታል ፣ በማሰ
ልጠኛ ተቋም ሥር የሚገኝ የሕክምና ማዕከል ወይም
ሌፖሊስ የሕክምና አገልግሎት የሚሰጥ ሌላ ተቋም ነው ። ፭ . “ የማዕረግ ዕድገት ” ማለት አንድን ፖሊስ ከያዘው
ማዕረግቀጥሉ ወዳለው ማዕረግማሳደግነው ።
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ : ዥሸ፩
ያንዱ ዋጋ