ሠላሳ ሰባተኛ ዓመት ቊጥር ፰
የጋዚጣው ባር ውስ. ት
በ፮ ወር
ጋ
ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፸ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፱ / ፲፱፻፸ ዓ. ም. የባሕር ትራንስፖርት አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵ ፲፱፻፸ ዓ. ም.
E ኅብረተሰብጳ E ፉ
የቸኮዝላቫኪያ ሶሻሊስት ሪፑብሊክ መንግሥት የእንዱስትሪ ማቋቋሚያና ማስፋፊያ ብድር ስምምነት አዋጅ.
ክፍል አንድ ጠ ቅ ላ ላ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፶፭
አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፱ / ፲፱፻፸ ዓ. ም. የባሕር ትራንስፖርትን ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የባሕር ትራንስፖርት ለአንድ አገር ልማትና ብልጽግና እጅግ አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ የዚሁ ክፍል ሥራዎች በተፋጠነ ሁኔታ ተሻሽለውና ተስፋፍተው የበለጠና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ በማስፈለጉ ፤
በዘመናዊ የአሠራር ቴክኒክ ዘዴዎች በመጠቀም ወደቦ ችንና የባሕር ማመላለሻን ማስተዳደር ፤ የባሕር መበከልንመቆ
ጣጠር ፤ መርከቦችንና የባሕር ጉዞዎችንም በሚገባ መምራትና
መቆጣጠር አስፈላጊ ስለሆነ ፤ እና
ኢትዮጵያ በምትመራበት በብሔራዊ ዲሞክራሲ አብዮት ፕሮግራም መሠረት የትራንስፖርትና መገናኛ ዘርፍን በበለጠ አዋሕዶና አስተባብሮ ማደራጀትና መምራት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
ኢትዮጵያ
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የባሕር ትራንስፖርት አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፱ ፲፱፻፸ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ የተሻሩ ሕጎች
የሚከተሉት ሕጎች ተሽረው በዚህ አዋጅ ተተክተዋል ፤
፩ የባሕር አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፯ ፲፱፻፵፮ ዓ. ም. አንቀጽ ፮ (ሠ) እና ፳፰፴፩ ፤
፪ የባሕር ትእዛዝ ቍጥር ፲፪ ፲፱፻፵፮ ዓ. ም.
አዲስ አበባ መጋቢት ፲፭ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም.
ቢነስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል
niques to
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፩ (1031)
administer ports and marine transport, to control
| of the Redefinition of Powers and Responsibilities of the Pro