የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስደስተኛ ዓመት ቁጥር በ አዲስ አበባ ግንቦት ፳፱ ቀን ህየንደ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ይየ ገሀየንይ ዓ.ም ለመቀናጆ ነጆ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንያ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ የ 16 አዋጅ ቁጥር ፪ የ ህየንይ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማዕደቅ የወጣ አዋጅ ለመቀናጆ ነጆ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 1 ሚሊዮን አሥር ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር | Denmocratic Republic of Ethiopia and the OPEC Fund for ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | International Development stipulating that the OPEC Fund “ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር ፳፩ ቀን ፲፱፻፱ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፡ • ዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጸያቅ ስላለባቸው፡ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፳፱ ቀን ሀየንይ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፡ በሕገመንግሥቱ፡ አንቀጸ ሃ t ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) ቦሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለመቀናጆ ነጆ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈ ፀሚያ ከኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር G የ i ሀ የንይ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ : ሺ፩ ገጽ ፩ሽ i የ 70 ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓ.ም በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር ፳፩ ቀን ፲፱የንህ በአዲስ አበባ የተፈረመው ቁጥር ጊየሮቲፒ ስምምነት ነው ። የገንዘብ ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲ሚሊዮን ( አሥር ሚሊዮን ) የአሜሪካን ዶላር በብድር ስምምነቱ በተመ ለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታ ል ። 9. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፳ ቀን ፲፱የንይ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲ህየን፪ ዓም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ