የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ ፲፱፻፲፭ ዓም ለጐሬ ጋምቤላ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፬፻፴፭ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለጐሬ ጋምቤላ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ፲፫ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር አሥራ ሦስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እኤአ ሜይ ፴፩ | provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a loan ቀን ፪ሺ፪ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ | signed in Addis Ababa on the 31 day of May , 2002 , ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | have to be ratified prior to entry into force ; ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ | 2002 , መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለጐሬ ጋምቤላ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፩ሺ፱፻፴፯ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፭ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ ም • ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እኤ.አ. ሜይ ፴፩ ቀን ፪ሺ፪ በአዲስ አበባ የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን የአሜሪካን አሥራ ሦስትሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ