×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአልኮል ኤክሳይዝ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 114/1977

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፯
የጋዜጣው ዋጋ '
ባገር · ውስጥ ▪ q መት ፡ » በ፮ ' ወር '
ወ ታ ደ ራ ዊ
• ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፷፱ ዓ. ም
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፬ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የአልኮል ኤክሳይዝ (ማሻሻያ) አዋጅ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፶፪፲፱፻፷፱ ዓ.ም.
የጉምሩክ ቀረጥ (ማሻሻያ) ደንብ..
፪ ማ ሻ ሻ ያ
የጊዜያዊ ወታደራዊ..
ቋጎ ረተሰብኣዊ ;
በጊዜያዊ ወታራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፷፮
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፬ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የ፲፱፻፶፯ ዓ. ም. የአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ማሻሻያ
ገጽ ፩፻፷፰
ደርግንና የሚኒስትሮች እንደገና ለመወሰን በወጣው
ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ፭፮ መ _________
እንደሚከተለው ታውጅዋል ።
፩. -አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፬ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
የ፲፱፻፶፯ ዓ.ም. የአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ (አዋጅ ቍጥር ፪፻፲፯ ፲፱፻፶፯ ዓ. ም.) በ፲፱፻፷፫ የአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ (አዋጅ ቍጥር ፪፻፹፬ ፲፱፻፷፫ ዓ..ም. እና በአልኮል _ ኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ አዋጅ ቍጥር ፲፯ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. እንደተሻሻለው « አንደ ኛውን ሠንጠረዥ » ተራ ቍጥሮች ፫ እና ፯ እንዲሁም « የሁለተኛውን ሠንጠረዥ » ተራ ቍጥሮች ፤ ፬ እና ፰ በመሠረዝና እያንዳንዳቸውን ከዚህ በታች ባሉት አዲስ ተ & ቍጥሮች በመተካት እንደገና ተሻሽሏል "
ቢያንስ በመር አንድ ጊዜ ይታተማል ። የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?