×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድ የተቋቋመበት አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 283/1985

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፲፫
ነ ጋ ሪ ት ፡
የአንዱ ዋጋ 0.60
፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፹፫ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድ የተቋቋ መበት አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፹፬፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
ለድርቅ መቋቋሚያ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ እንዲረዳ ፤ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር የተገ ኘውን ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ·
E ኅብ L ተ (ብዊ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፹፱
አዋጅ ቁጥር ፪፻፹፫ ፲፱፻፸፯ ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድ የተቋቋመበትን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ
ጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድ የተቋ ቋመበት አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፹፫ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ ፤ ማሻሻያ ፡
የኢትዮጵያ የቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድ የተቋቋመበት አዋጅ (አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፩ ፲፱፻፵፭ ዓ. ም) እንደተሻሻለ እንደ ሚከተለው ተሻሽሏል ።
፩ አንቀጽ ፲፮ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፲፮ ተተክቷል ፤
« ፲፮ ፱ የተፈቀደለት የቦርዱ ዋና ገንዘብ (ካፒታል) መቶ ሚሊዮን ብር (ብር ፩፻ ሚሊዮን) ይሆናል ። ይኸውም እያንዳንዱ ድርሻ አንድ ሺህ ብር (ብር ፩ሺህ) ሆኖ በሙሉ በመንግሥት በሚያዝ በመቶ ሺህ (፩፻ ሺህ) ድርሻዎች ይከፋፈላል " »
፪ የአንቀጽ ፲፯ ንዑስ አንቀጽ (ለ) በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ (ለ) ተተክቷል ፤
… ቅዮጵያ
ወ ታ ደ ራ ዊ
ግ ^ ት
አዲስ A በባ ሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?