×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ደንብ ቁጥር 57/92 የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች የሥነ ምግባር ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፩ [ ኦዲስ አበባ መስከረም ፲፫ ቀን ፲፱፻፲፪
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፶፪ ዓ.ም.
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች የሥነ ምግባር
ገጽ ፩ሺ፩፻፵፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ ፲፱፻፲፪
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች የሥነ ምግባር ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ
ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ ኣካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን
በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፯ አንቀጽ ፭ መሠረት ይህንን
ደንብ አውጥቷል ።
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች የሥነ ምግባር ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ ፲፱፻፲፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ . የተፈጻሚነት ወሰን
ይህ ደንብ የፌዴራል ፍርድ ቤት የጥብቅና ፈቃድ በተሰጠው
በማንኛውም ሰው ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ።
፫ አጠቃላይ መርህ
ማንኛውም ጠበቃ ሕግን ለማስከበርና ፍትሕን ለማስገኘት የፍትሕ አስተዳደሩን የማገዝ ኃላፊነት አለበት ። ማንኛውም
ጠበቃ በተለይም ለደንበኛው፡ ለሌሎች የሕግ ሙያተኞችና
ተከራካሪ ወገኖች፡ ለፍርድ ቤት፡ ለሙያው እና በአጠቃላይ
ለህብረተሰቡ ያለበትን የሙያኃላፊነት በቅንነት ፣ በታማኝነት
እና በእውነተኛነት መወጣት አለበት ።
፬ . ደንበኛን ስለመቀበል
ማንኛውም ጠበቃ የሕግ አገልግሎት ለማግኘት የመጣ | 4. Receiving Clients ደንበኛን ጉዳይ ተቀብሎ የጉዳዩን ፍሬ ነገርና ማስረጃዎች ከመረመረ በኋላ ክርክሩሕጋዊ መሠረት የሌለው ከሆነ ጉዳዩን መያዝ የለበትም ። ሆኖም ለሰጠው የሕግ ምክር አገልግሎት ተገቢውን ክፍያ ተቀብሎ ደንበኛውን ያሰናብታል ።
ያንዱ ዋጋ 4,85
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ • ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?