የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራኦራተኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፬ / ፪ሺሀ ዓ.ም
ለመስኖና ድሬይኔጅ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያአዋጅ ገጽ ፬ሺ፲
አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፬ / ፪ሺህ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ ኣዋጅ
ለመስኖ የድሬይኔጅ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚ ውል ፷፭ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር / ስድሣ አምስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር / ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ጁላይ ፲ ቀን ፪ሺ፯ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣
ያንዱ ዋጋ
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ WHEREAS, the House of Peoples ' Representatives ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ቤት ጥር ፰ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) and (12) of the Constitution of the Federal Democratic መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « ለመስኖና ድሬይኔጅ ፕሮጀክት ማስፈ ፀሚያ የሚውል ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደ ቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፬ / ፪ሺህ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
| International Development Association stipulating that the
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሤቀ, ፹ሺ፩