×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለመንግስት አገልግሎቶች በተጨማሪ የታወጀ የበጀት አዋጅ ቁጥር 308/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

.አርባ ስድስተኛ ዓመት ቊጥር ፱
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
ኅብጎመተዮጵያ
አዋጅ ቊጥር ፫፻፰ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
የ፲፱፻፸፭ በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት አዋጅ ገጽ ፺፩
አዋጅ ቁጥር ፫፻፰ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም. ለመንግሥት አገልግሎቶች በተጨማሪ የታወጀ የበጀት አዋጅ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ
፪ እና ፮ መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ያለው ታውጅዋል ።
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈቾ ቤት ተጠባባቂነት የወጣ

ቁጥር ፫፻፰፲፱፻፸፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ከሐምሌ ፩፲፱፻፸፬ ዓ.ም ጀምሮ ሰኔ ፴፲፱፻፸፭ ዓ.ም. በተፈጸመ የአንድ በጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ ከአገሪቱ ከተገኘው ገቢ ገንዘብ ወይም ሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ ለተጠቀሱት ሥራ ዎችና አገልግሎቶች ብር 791,913,975 (ሰባት መቶ ዘጠና አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አሥራ ሦስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሰምስት ብር) በተጨማሪ በጀት ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ።
፫ 1 ሚኒስትሮች ወይም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የየሚኒስ ቴሩ መቤት የበላይ ባለሥልጣኖች ለ፲፱፻፸፭ የበጀት ዓመት ከዚህ ጋር በሚገኘው ዝርዝር መሠረት ከበጀት በላይ ወጪ ያደረጉትን ገንዘብ የገንዘብ ሚኒስቴር በገ ቢና በወጪ እንዲመዘግበው ሥልጣን ተሰጥቶታል ።
፬ የ፲፱፻፸፭ በጀት ዓመት በጀት አዋጅ ቁጥር ፪፻፵ ፲፱፻፸፭
ዓ. ም. አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ « መ » እና « ሠ » ተሠ ርዘዋል "
አዲስ አበባ ጥር ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
አዲስ አበባ ጥር ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
ስ ጥን O ጥር Ç ሺ (1031)
፩ ፲ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፸፭ በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀት አዋጅ | Proclamation No. 110/1977, it is hereby Proclaimed as follows:

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?