×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮ-ቻይና የንግድ የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፵፬/፲፱፻፹፰

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻ዥ፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፵፬ / ፲፱፻፷፰ ዓም የኢትዮ ቻይና የንግድ ፡ የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር | ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . ገጽ ፪፻፵፰ አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻T፰ የኢትዮ ቻይና የንግድ ፡ የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገው የንግድ ፡ | Technical Cooperation between the Government of the የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ግንቦት ፭ ቀን ፲፱፻ዥቿ | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the People ' s አዲስ አበባ ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ከጸደቀበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ ስለተመለከተ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻T፰ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ ቻይና የንግድ ፡ የኢኮኖሚና የቴክኒክ | proclaimed as follows : ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፵፬ / ፲፱፻፳፰ ” | 1 . Short Title ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል ግንቦት ፭ ቀን | 2 Ratification of the Agreement ፲፱፻ዥ፰ አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው የንግድ ፡ የኢኮኖሚና | የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ጸድቋል ። ያንዱ ዋጋ 2 2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥሺ፩ ገጽ ፪፻፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፬ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta – No . 34 6 July 1996 - Page 259 ፫ . የሚመለከታቸው ኣስፈጻሚ አካላት የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስቴር ፡ የንግድና የኢንዱ ስትሪ ሚኒስቴር ፡ የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ባለሥልጣንና በስምምነቱ የተካተቱ የትብብር መስኮች የሚመለከቷቸው ሌሎች የፌዴራል አስፈጻሚ አካላት በየሥራ መስካቸው ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቷቸዋል ። ፬ . አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓ . ም . ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?