-የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፲፱ አዲስ አበባ - ግንቦት ፳ ቀን ፲፱፻፶፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፪ / ፲፱፻፶፬ ዓም የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝን እንደገና ለመደንገግ የወጣ ገጽ ፩ሺ፯፻፴፪ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፪ / ፲፱፻፶፬ የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝን እንደገና ለመደንገግ የወጣ አዋጅ መሬት የመንግሥትና የሕዝብ ንብረት ሆኖ የመሬት አጠቃቀም Federal Democratic Republic of Ethiopia that land is a በሕግ እንደሚወሰን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ property of the State and the people ofEthiopia and that its use ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት የተደነገገ በመሆኑ ፣ በተቻለ መጠን በመሪፕላን መሠረት የከተማ መሬት የመጠቀም መብትን ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ | place as a cardinal land - holding system to transfer urban land ሊዝ ዋነኛ የመሬት ይዞታ ሥሪት ሆኖ የቆየ በመሆኑ ፣ መሬት ነክ ንብረት ሊኖረው የሚችለውን የሕይወት ዘመንና የልማት ሥራ ወጪ መመለሻ የጊዜ ወሰን ፣ እንዲሁም የልማት | by lease for a fair price , consistent with the principles of free ሥራውን ልዩ ባህሪ እና በመሪ ፕላን የሚወሰን የቦታ አጠቃቀምን | market will help achieve overall economic and social መሠረት በማድረግ በነፃ ገበያ መርሆዎች መሠረት የከተማ ቦታን | development and to help build capacity enabling progressive በተገቢ ዋጋ በሊዝ ማስተላለፍአጠቃላይ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ | urban development based on the life span that a landed ልማትን ለማሳካትና የከተሞች ልማት በቀጣይነት የሚጎለብትበት | Property may have and the period it requires to recover አቅም እንዲፈጠር ለማድረግ እንደሚረዳ ስለታመነበት፡ ከእነዚህ ሁኔታዎች በመነሳትም ሊዝ ብቸኛ የከተማ ቦታ ይዞታ ሥሪት እንዲሆን ምቹ ሁኔታ መፍጠርና በመሪ ፕላን መሠረት | these circumstances , to develop optimum conditions in which ለልማት ሥራታቅዶ ቦታ በሊዝ የሚፈቀድበትም ሆነ የሚያዝበት | lease will become exclusive urban land - holding system and to ሂደት የተቀላጠፈና ከመሰናክሎች የፀጻእንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ | ting and holding urban land by lease based upon investment ሆኖ በመገኘቱ ፣ በአንፃሩ ደግሞ በዚህ ሂደት ሕጋዊ መብቴ ወይም ጥቅሜ ተነካብኝ የሚል ማንኛውም ሰው ጥያቄው የሚስተናገድበት ሥርዓት ግልጽና የተቀላጠፈ እንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ | infringement of one's legal rights and benefits is ransparent በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ፪ ( ሀ ) በተደነገገው መሠረት 2 ) ( a ) of Article 55 of the Constitution of the Federal ይህ አዋጅ ታውጇል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ) ያንዱ ዋጋ ገጽ ፩ሺ፮፻፴፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፪ ግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም Federal Negarit Gazeta – ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝን እንደገና ለመደ ንገግ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፪ / ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ . “ ሊዝ ” ማለት የከተማ ቦታ የመጠቀም መብት በውል የሚተላለፍበት ወይም የሚያዝበት የመሬት ኪራይ ይዞታ ስሪት ነው ፤ ፪ . “ የከተማ ቦታ ” ማለት በከተማ ክልል ውስጥ የሚገኝ መሬት ነው ፤ ፫ . “ ከተማ ” ማለት ማዘጋጃ ቤት የተቋቋመበት ወይም የሚመለከተው ክልል ከተማ ብሎ የሚሰይመው ሥፍራ ፬ • “ ክልል ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ • ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፯ ( ፩ ) የተመለከተ ክልል ነው ፤ ፭ “ የከተማ መስተዳድር ” ማለት የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ወይም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ነው ፤ ፮ . “ አግባብ ያለው አካል ” ማለት የከተማ ቦታን ለማስ ለቀቅ ፣ በሊዝ ለመፍቀድና ለማስተዳደር ሥልጣን የተሰጠው የክልል ወይም የከተማ መስተዳድር አካል ፯ . “ የህዝብ ጥቅም ” ማለት በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ ሕዝቦች በመሬት ላይ ያላቸውን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥና የከተማ ልማትን በቀጣይነት ለማጎልበት አግባብ ያለው አካል በመሪ ፕላን ወይም በልማት እቅድ የሕዝብ ጥቅም ብሎ የሚወስነው ነው ፤ ፰ . “ ሰው ” ማለት ማንኛውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ | 3. Scope of Application የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ። ፫ . የተፈጻሚነት ወሰን ፩ ይህ ኣዋጅ ቀደም ሲል በሊዝ ወይም በምሪት ወይም በሌላ ሁኔታ በቱያዘም ሆነ ከዚህ በኋላ በሚፈቀድ የከተማ ቦታ ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው ቢኖርም እስካሁን ድረስ ወደ ሊዝ ይዞታ ስሪት ባልገባ ፣ ሀ ) ማንኛውም የከተማ ቦታ ይዞታ ላይ አዋጁ ተፈፃሚ የሚሆነው ክልል ወይም የከተማ መስተዳድር በሚ ወስነው ጊዜና ሁኔታ ይሆናል ። ለ ) ማንኛውም የክልል ከተማ ላይ አዋጁ ተፈፃሚ የሚሆነው የሚመለከተው ክልል በሚወስነውጊዜና ሁኔታ ይሆናል ። የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመፍቀድ ፩ የከተማ ቦታ በሊዝ እንዲያዝ የሚፈቀደው ፣ ሀ ) ከተማው ፕላን ያለው ሲሆን የፕላኑን የቦታ አጠቃቀም ድንጋጌ ፣ ወይም ከተማው ፕላን የሌለው ሲሆን ክልል ወይም የከተማ መስተዳድር እንደየአ ግባቡ የሚያወጣውን ደንብ በመከተል ፣ እና ለ ) በጨረታ ወይም በድርድር ፣ ለግል መኖሪያ ቤት ፣ ክልል ወይም የከተማ መስተ ጻድር በሚወስነው መሠረት ይሆናል ። ፪ . በጨረታ ወይም በድርድር በሊዝ የሚፈቀድ የከተማ ቦታ የመነሻ ዋጋ ይኖረዋል ። ፫ . የጨረታ ወይም የድርድር ዝርዝር አፈፃፀም በክልል ወይም በከተማ መስተዳድር በሚወጣ ደንብ ይወሰናል ። ፭ . የሊገዛ ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ፩ የከተማ ቦታ በሊዝ ለተፈቀደለት ሰው የሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ይሰጠዋል ። ፪ ምስክር ወረቀቱ የሚይዘው ዝርዝር በክልል ወይም በከተማ መስተዳድር በሚወጣ ደንብ ይወሰናል ። ገጽ ፭ሺ፯፻፴፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፪ ግንቦት፳ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No. 19 14 May , 2002- ~ Page 1734 የሊዝ ዘመን ፩ የከተማ ቦታ የሊዝ ይዞታ ዘመን እንደየከተማው የዕድገት ደረጃና የልማት ሥራው ዘርፍ ወይም የአገልግሎቱ ዓይነት ሊለያይ የሚችል ሆና ሀ ) በማናቸውም ከተማ ፩ : ለመኖሪያ ቤት ( ለግልና ለኪራይ ) ፡ ለሳይንስ ፣ ለቴክኖሎጂ፡ ለምርምርና ጥናት ፣ ለመንግሥት መሥሪያ ቤት አትራፊ ላልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ፣ ለሃይማኖት እስከ ፲፱ ዓመታት፡ ለከተማ ግብርና እስከ ፲፭ ዓመታት ለዲፕሎማቲክና ለዓለም አቀፍ በመንግሥት ስምምነት መሠረት ለ ) በአዲስ አበባና በአዲስ አበባ ደረጃ በሚመደብ • ለትምህርት ለጤና ፣ ለባህል ፣ ለስፖርት እስከ ፲ ዓመታት ፣ ጀ ለኢንዱስትሪ .............. ለሌሎች . ሐ ) በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ለማይመደቡ ሌሎች ፩ ለትምህርትና ለጠና ለባህል ፣ ለስፖርት .... .እስከ ፲፱ ዓመታት ፣ ጀ ለኢንዱስትሪ ፫ : ለንግድ .. ለሌሉች . የሚደርስ የዘመን ጣሪያ ይኖራቸዋል ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተደነገገው ቢኖርም ፣ ሀ ) ተለይተው ላልተቀመጡ ለሌሎች የልማት ሥራዎች ወይም አገልግሎቶች እንደየከተማ ደረጃው ተጠንቶ በክልል ወይም በከተማ መስተዳድር በሚወጣ ደንብ መሠረት ሌላ የሊዝ ዘመን ጣሪያ ሊወሰንላቸው ይችላል ። ለ ) በባሕሪው ረዘም ያለ የሊዝ ዘመን ለሚጠይቅ የልማት ሥራ ወይም አገልግሎት ለሥራው ወይም ለየአገልግሎቱ ከተወሰነው የዘመን ጣሪያ ከግማሽ ሳይበልጥ ሊጨመር ይችላል ። መመዘኛዎቹና ዝርዝር አፈፃፀሙ በክልል ወይም በከተማ መስተ ዳድር በሚወጣ ደንብ ይወሰናል ። ሐ ) ባጭር ጊዜ ለልማት ሥራ ጥቅም ላይ በማይውሉ የከተማ ቦታዎች ላይ ለሚቀርቡ የአጭር ጊዜ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት የቦታ ጥያቄዎች ከአምስት ዓመት ለማይበልጥ ጊዜ በሊዝ ይስተናገዳሉ ። እንደአስፈላጊነቱ ለተመሳሳይ ጊዜ ሊታደስላቸው ይችላል ። ዝርዝር አፈፃፀሙ ክልል ወይም የከተማ መስተዳድር በሚያወጣው ደንብ ይወሰናል ። የሊዝ ዘመን ዕድሳት ፩ . የሊዝ ይዞታ ዘመን ሲያበቃ ቦታው በወቅቱ በሚደረስበት ስምምነት መሠረት የሊዝ ዘመኑ ሊታደስ በማይችልበት ጊዜ ለሊዝ ባለይዞታው ካሣ አይከፈልም ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተመለከተው መሠረት ባለይዞታው የሊዝ ዘመኑ ሊታደስለት የሚችለው የሊዝ ዘመኑ ኲማብቃቱ በፊት ፲ ዓመት ጀምሮ የሊዝ ዘመኑ ሊያበቃ ፪ ዓመት እስኪቀረው ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ እድሳት እንዲደረግለት መፈለጉን አግባብ ላለው አካል በጽሑፍ ካመለከተ ብቻ ይሆናል ። ፫ አግባብ ያለው አካልም ማመልከቻው በቀረበለት በ፩ ዓመት ጊዜ ውስጥ ውሳኔውን ለአመልካቹ በጽሑፍ ማሳወቅ አለበት ። በዚህ ጊዜ ውስጥ ውሳኔውን ሳያሳውቅ ቢቀር ግን በእድሳት ጥያቄውእንደተስማማ ይቆጠራል ። ገጽ ፩ሺ፮፻፴፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ጥቅምት ፪ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ • ም • Federal Negarit Gazeta No. 19 14 May , 2002– Page 1735 ፰ የሊዝ ክፍያ ተመን ፩ : የሊዝ ክፍያ ተመን አወሳሰን ሁኔታ ክልል ወይም የከተማ መስተዳድር በሚያወጣው ደንብ ይወሰናል ። ፪ የክልል ወይም የከተማ መስተዳድር ሊያበረታታ ለሚፈ ልገው የልማት ሥራ ወይም ማሕበራዊ አገልግሎት ሰጭ ተቋም ለቁጠባ ቤት ለግል መኖሪያ ቤት መስሪያ ፣ እና ለሌሎች መሰል ሥራዎች የከተማ ቦታከሊዝ ክፍያ እስከ ነፃ ሊፈቅድ ይችላል ። ፱ : የሊዝ ውል መፈረም አስፈላጊነት ፩ በጨረታ ወይም በድርድር የከተማ ቦታ በሊዝ እንዲይዝ የተፈቀደለት ማንኛውም ሰው በአንቀጽ ፭ በተመለ ከተው መሠረት የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሊሰጠው የሚችለው ቦታውን ከፈቀደለት ወይም አግባብ ካለው አካል ጋር የሊዝ ውል ከተፈራረመ በኋላ ይሆናል ። ፪ የክፍያ አፈፃፀም ሁኔታ ' የችሮታ ጊዜና አግባብ ያላቸው ሌሉች ዝርዝር ሁኔታዎች በውሉ ውስጥ መካተት ይኖርባ ፲ የክፍያ አፈፃፀምና የገቢ አጠቃቀም ፩ . በሊዝ የከተማ ቦታ የተፈቀደለት ሰው ሀ ) ወጪ ለመመለስ የሚያስፈልገውን ጊዜ ግምት ውስጥ በማስገባት በክልል ወይም በከተማ መስተ ዳድር እንደየአግባቡ የሚወሰን የመክፈያ ጊዜ ሊሰጠው ይችላል ። ለ ) ከጠቅላላው የቦታው የሊዝ ክፍያ ከ፭ በመቶ የማያንስ ቅድሚያ ክፍያ መፈፀም አለበት ። ሐ ) በየዓመቱ ዓመታዊ ክፍያ የሚፈፀም ሆኖ ዓመታዊ ክፍያውም ቅድሚያ ክፍያ ከተከፈለ በኋላ ቀሪው የቦታው የሊዝ ዋጋ ለመክፈያ ጊዜው ተካፍሎ የሚገኘው አማካይ ዋጋ ይሆናል ። መ ) በቀሪው ክፍያ ላይ በባንክ የማበደሪያ ተመን መሠረት ወለድ ይከፍላል ። ሠ ) በጊዜው ለማይፈጽመው ዓመታዊ ክፍያና ወለድ በባንክ የብድር ማስመለሻ መቀጫ መጣኔ መሠረት መቀጫ ይከፍላል ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ለ ) እና ( መ ) የተመለ ከተው ከጨረታና ከድርድር ውጭ እስከነፃ ድረስ በአንቀፅ ፬ ንዑስ አንቀፅ ( ፩ ) ( ሐ ) መሠረት ለግል መኖሪያ ቤት መስሪያ በሊዝ በማፈቀድ ቦታ ላይ ተፈፃሚ እ ኣይሆንም ። ፫ . እያንዳንዱ ክልል ወይም የከተማ መስተዳድር በዚህ አዋጅ መሠረት ከሚሰበስበው የከተማ ቦታ የሊዝ ክፍያ ቢያንስ ፲ በመቶ የሚሆነውን ለመሰረተ ልማት ማስፋፊያ ያውለዋል ። ፲፩ የችሮታ ጊዜ የከተማ ቦታ በሊዝ የተፈቀደለት ሰው እንደልማት ሥራው ወይም እንደአገልግሎቱ ዓይነትእየታየ የችሮታጊዜ ሊሰጠው ይችላል ። ዝርዝር አፈፃፀሙ ክልል ወይም የከተማ መስተ ዳድር በሚያወጣው ደንብ ይወሰናል ። ፲፪ . የከተማ ቦታ አጠቃቀም ፩ . የከተማ ቦታ በሊዝ የተፈቀደለት ማንኛውም ሰው በክልል ወይም በከተማ መስተዳድር በሚወጣ ደንብ በሚወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ቦታውን ለተፈቀደለት ስራ ወይም አገልግሎት ጥቅም ላይ ማዋል መጀመር አለበት ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው ቢኖርም ባለይዞታው የተፈቀደለትን የአገልግሉት ዓይነት ወይም የልማት ሥራ ዓይነት ለመለወጥ ሲያመለክትና አግባብ ባለው አካል ሲፈቀድ የቦታው አጠቃቀም ሊለወጥ ይችላል ። ፫ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) በተመለከተው መሠረት የቦታ አጠቃቀም፡ ሲለወጥ የሊዝ ዘመኑ የክፍያው ተመንና ሌሎችም አግባብነት ያላቸው ሁኔታዎች | 13. Transfering Right of Lease - hold and Subjecting it to አብረው ይለወጣሉ ። ፲፫ • የሊዝ መብትን ማስተላለፍና በዋስትና ማስያዝ ፩ • አንቀጽ፮እና አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እንደተጠበቁ ሆነው ማንኛውም የሊዝ ባለይዞታ መብቱን ለማስተ ላለፍ በዋስትና ለማስያዝ ' ወይም የፈፀመውን ክፍያ በካፒታል አስተዋጽኦነት ለመጠቀም ይችላል ። ገጽ ፩ሺ፯፻፴ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፪ ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፱ ዓ.ም. ፪ በሌላ አኳኋን ካልተወሰነ በስተቀር በመሬት የመጠቀም መብት በዋስትና ሲያዝ መሬቱ ላይ የተገነባው ሕንፃና ከሕንፃው ጋር የተያያዙ መገልገያዎች አብረው በዋስትና ይያዛሉ ። እንዲሁም በሌላ አኳኋን ካልተወሰነ በስተቀር፡ ሕንፃውና መገልገያዎቹ በዋስትና ሲያዙ በመሬት የመጠቀም መብቱም አብሮ ይያዛል ። ፫ . በመሬት የመጠቀም መብቱን በዋስትና ያስያዘ ሰው በዋስትናው ውል መሠረት የዋስትናውን ግዴታማሟላት ካልቻላ፡ ወይም ኪሳራ የደረሰበት መሆኑ በፍርድ ቤት ከተወሰነ በዋስትና የያዘው ሰው መብቱን ' በቦታው ላይ ያለውን ሕንፃና ከሕንፃው ጋር የተያያዙትን መገልገ ያዎች በሕግ መሠረት ለሌላ ሰው ለማስተላለፍ ወይም ለእራሱ ለመጠቀም ይችላል ። ፲፬ • በሊዝ ስለተያዘ የከተማ ቦታ ማንኛውም የሊዝ ባለይዞታ ለያዘው የከተማ ቦታ የፈረመው የሊዝ ውል እንደተጠበቀ ሆኖ የክፍያ አፈፃፀምና የችሮታ ጊዜ ሁኔታዎች ተጠቃሚ ሊሆን የሚችልበት ሁኔታ ክልል ወይም የከተማ መስተዳድር በሚያወጣው ደንብ ይወሰናል ። ፲፭ የሊዝ ይዞታ መቋረጥና የካሳ አከፋፈል ፩ የከተማ ቦታ የሊዝ ይዞታ፡ ሀ ) ባለይዞታው በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ቦታውን ጥቅም ላይ ካላዋለ ' ለ ) ቦታው ለሕዝብ ጥቅም ተብሎ ለሌላ ሥራ ወይም አገልግሎት እንዲውል ሲወሰን ' ወይም ሐ ) የሊዝ ይዞታ ዘመኑ በአንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ካልታደሰ፡ ሊቋረጥ ይችላል ። ፪ . የከተማ ቦታ ይዞታ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ሀ ) መሠረት ሲቋረጥ ተገቢው ወጪና መቀጫ ተቀንሶ የሊዝ ክፍያው ተመላሽ ይሆናል ። ሆኖም ቦታው ጥቅም ላይ ያልዋለው በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር ፩ሺ፯፻፲፫ በተጠ ቀሰው ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት መሆኑ ከተረጋገጠ መቀጫ አይኖርም ። ፫ የከተማ ቦታየሊዝ ይዞታ በዚህ አንቀጽንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ለ ) መሠረት ሲቋረጥ ባለይዞታው ተመጣጣኝ ካሣ በአንቀጽ ፲፯ የተመለከተውን የአቤቱታ አቀራረብ ሥነ ሥርዓት በመከተል ይከፈለዋል ። ፬ • የከተማ ቦታ የሊዝ ይዞታ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ሐ ) መሠረት ሲቋረጥ ባለይዞታው እስከ አንድ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በቦታው ላይ ያሰፈረውን ንብረት በማንሳት ቦታውን ለአስረከበው አካል መልሶ መስጠት አለበት ። ፭ ባለይዞታው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) በተመለ ከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ ንብረቱን ካላነሳ የከተማ ያስረከበው አካል ቦታውን ከነንብረቱ ያለምንም ክፍያ ሊወስደው ይችላል ። ለአፈፃፀሙም አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ፖሊስን ማዘዝ ይችላል ። ፮ . በዚህ አንቀጽ በተደነገገው መሠረት የሊዝ ውል ሲቋረጥ የቦታው ርክክብ የሚፈፀመው በአንቀጽ ፳ በተደነገገው መሠረት ይሆናል ። ፲፮ . የከተማ ቦታ ስለማስለቀቅ ፩ . አግባብ ያለው ኣካል ለሕዝብ ጥቅም ይውላል ብሉ በሚወስነው መሠረት ለሚመለከተው ሰው የማስለቀቂያ ትዕዛዝ ወይም ማስጠንቀቂያ በጽሁፍ በመስጠት የሚፈለ ገውን የከተማ ቦታ ማስለቀቅና መረከብ ይችላል ። ትዕዛ ዙንም አመች በሆነ ሌላ መንገድ ይፋ ያደርጋል ። ፪ በሕገወጥ መንገድ ቦታ በመያዝ ንብረት ያሰፈረ ሰው በዚህ አዋጅ መሠረት የማስለቀቂያ ትዕዛዝ መስጠትና ካሳ መክፈል ሳያስፈልግ አግባብ ያለው አካል የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ በመስጠት በሕገወጥ መንገድከያዘው ቦታ ማስለቀቅ ይችላል ። አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በአንቀጽ ፳ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) በተመለከተው መሠረት የፖሊስኃይል በመጠቀም ማስጠንቀቂያ የተሰጠበትን ቦታ አስለቅቆ ይረከባል ። ፩ሺ፯፻፴፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፱ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ፫ • ከማስለቀቅ ትዕዛዝ ወይም ከማስጠንቀቂያ ፅሁፍ ጋር በተያያዘ ማንኛውም ለፍርድ መቅረብ የሚገባው አቤቱታ ሊቀርብ የሚችለው በመጀመሪያ ትዕዛዙን ወይም ማስጠንቀቂያውን ለሰጠው አካል ፣ በይግባኝ ለከተማ ቦታ ማስለቀቅ ይግባኝ ሰሚ ጉባኤና በካሳ ጉዳይ ላይ ብቻ እንደየአግባቡ የሚለቀቀው ንብረት በሚገኝበት ቦታ ስልጣን ላለው ከፍተኛ ፍ / ቤት ወይም ለከተማ ነክ ጉዳዮች ይግባኝ ሰሚ ፍ ቤት ይሆናል ። ፲፯ : ስለአቤቱታ አቀራረብና አወሳሰን በአንቀጽ ፲፮ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የማስለቀቂያ ትዕዛዝ የደረሰው ወይም ትዕዛዝ በተሰጠበት ንብረት ላይ መብት ወይም ጥቅም አለኝ የሚል ወይም በአንቀጽ ፲፮ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) በሚሰጥ ውሳኔ የማይስማማ ሰው የካሳም ሆነ ማንኛውንም ለፍርድ ሊቀርብ የሚገባው ሌላ አቤቱታ ከዝርዝር ምክንያቱና ማስረጃው ጋር ትዕዛዙን ለሰጠው አካል የማቅረብ መብት አለው ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት አቤቱታ የቀረበለት አካል የአቤቱታው ምክንያት የሆነው ንብረት በሕጋዊ መንገድ የሰፈረ መሆኑን በቅድሚያ በማረጋገጥና ሀ ) ካሳ መከፈል የሚገባው መሆኑን ሲያምን ተመጣጣኝ ካሣ በመወሰን ወይም ለ ) የቀረበለትን ማንኛውም አቤቱታ የማይቀበለው ከሆነ ያልተቀበለበትን ምክንያት በመግለጽ፡ ለአቤቱታ አቅራቢው በጽሁፍ ያሳውቀዋል ። ፫ አቤቱታ የቀረበለት አካል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት ውሳኔ ሲሰጥ የካሳ ጥያቄ የቀረበበትን ንብረት ግምት፡ የግምቱን ታሳቢዎችና የአገማመቱን ሂደት በዝርዝር መዝግቦ መያዝ አለበት ። ፬ . በዚህ አንቀጽ መሠረት ኣቤቱታ የሚቀርብበትም ሆነ ውሳኔ የሚሰጥበት የጊዜ ገደብ በክልል ወይም በከተማ መስተዳድር በሚወጣ ደንብ ይወሰናል ። ፲፰ ስለይግባኝ ፩ በአንቀጽ ፲፯ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት በተሰጠው ውሳኔ የማይስማማ አቤቱታ አቅራቢ ውሳኔው ከተሰ ጠበት ቀን አንስቶ በ፴ ቀናት ውስጥ ለጉባዔው ይግባኝ | 18. Appeals ማቅረብ ይችላል ። በዚህ ጊዜ ውስጥ ይግባኝ ካላቀረበ ግን ውሣኔውን እንደተቀበለ ይቆጠራል ። ፪ ጉባኤው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚቀርብለትን ይግባኝ መርምሮ፡ ሀ ) ክልል ወይም የከተማ መስተዳድር በሚያወጣው ደንብ በሚወስነው አጭር ጊዜ ውስጥ ውሳኔ ይሰጣል ። ለ ) የሚሰጠውንም ውሳኔ ለተከራካሪ ወገኖች በጽሑፍ ያሳውቃል ። ፫ ካሳ አነሰኝ ወይም ካሣ በዛብኝ ወይም ካሣ ተከለከልኩ በሚሉ ክርክሮች ላይ ካልሆነ በስተቀር በሕግም ሆነ በፍሬ ነገር ክርክሮች ላይ ጉባኤው የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል ። ፬ ጉባኤው ካሳን በሚመለከት በሚሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ተከራካሪ ወገን የይግባኙ ምክንያት የሆነው ንብረት በሚገኝበት ቦታ ላለው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወይም አዲስ አበባን በሚመለከት ለከተማ ነክ ጉዳዮች ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን አንስቶ በ፴ ቀናት ውስጥ ይግባኝ ማቅረብ ይችላል ። በዚህ ጊዜ ውስጥ ይግባኝ ካላቀረበ መብቱ በይርጋ ቀሪ ይሆናል ። በዚህ የይግባኝ ደረጃ የሚሰጥ የፍርድ ቤት ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል ። ፭ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፱ ) የተመለከተው የይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ ይግባኝ ባይ ይግባኝ ጠይቆ የውሳኔ ግልባጭ ለመገልበጥ የወሰደውን ጊዜ አይጨ ፮ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት መሠረት ይግባኝ የሚጠይቅ የማስለቀቂያ ትዕዛዝ ወይም ማስጠን ቀቂያ ጽሑፍ የደረሰው ሰው ይግባኝ ማቅረብ የሚችለው እንዲለቀቅ ትዕዛዝ ወይም ማስጠንቀቂያ የተሰጠበትን ቦታ ትዕዛዙን ወይም ማስጠንቀቂያውን ለሰጠው አካል ካስረከበና ያስረከበበትን ሰነድ ከይግባኝ አቤቱታው ጋር አያይዞ ካቀረበ ብቻ ይሆናል ። ገጽ ፩ሺ፯፻፴፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፱ ግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ • ም • 1 ፱ ስለጉባኤው ፩ በአንቀጽ ፲፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚቀርቡ ይግባኞችን መርምሮ በአንቀጽ ፲፯ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት የተሰጡ ውሳኔዎችን እንደየአግባቡ የማጽናት ' የመሻር ወይም የማሻሻልና ሌሎች አስፈላጊ ትዕዛዞችን የመስጠት ስልጣን የሚኖረው የከተማ ቦታ ማስለቀቅ ጉዳዮች ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ በክልል ወይም በከተማ መስተዳድር ከፍተኛ የስልጣን ኣካል በሚወስነው መሠረት ይቋቋማል ። ፪ • እያንዳንዱ ክልል እንደአስፈላጊነቱ ከአንድ በላይ ጉባኤ ሊያቋቁም ይችላል ። ፫ • የጉባኤው ተጠሪነት እንደየአግባቡ ለክልል ወይም ለከተማ መስተዳድር ምክር ቤት ይሆናል ። ፬ • ጉባኤው አግባብ ካላቸው አካላት የተውጣጡ ከ፭ የማያንሱ አባላት ይኖሩታል ። ፭ ጉባኤው አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው የፖሊስ ኃይል በማዘዝ የሚሰጣቸውን ትዕዛዞች ማስፈፀም ይችላል ። ፮ ጉባኤታ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው አግባብነት ያላቸውን አካላት በማዘዝ ሙያዊ አስተያየት መቀበል ወይም ማስረጃ እንዲቀርብለት ማድረግ ይችላል ። ፯ ጉባኤው ከሕግ በቀር ከማናቸውም ተፅዕኖ ነፃ ይሆናል ። ፰ ጉባኤው ሥራውን በሚያከናውንበት ጊዜ በመደበኛው የፍትሐብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ አይመራም ። ሆኖም በተቀላጠፈ ሥነ ሥርዓት ይመራል ። ዝርዝር የአሰራር ሥነ ሥርዓቱ በክልል ወይም በከተማ መስተዳድር ይወሰናል ። ፬ የጉባኤው የሥራ ዘመን በሚቋቋምበት ደንብ ይወሰናል ። ፳ ቦታ ስለመረከብ ፩ : አግባብ ያለው አካል ማስለቀቂያ ትዕዛዝ የተሰጠበትን ቦታ የሚረከበው ፤ ሀ ) የወሰነውን ካሳ አቤቱታ አቅራቢው ሲቀበል፡ ለ ) አቤቱታ አቅራቢው በአንቀጽ ፲፯ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት በተወሰነለት ካሳ ላይ ይግባኝ ሳይጠይቅ ሐ ) በጉባኤው ውሳኔ ሲሰጥ ፣ ወይም መ ) የማስለቀቅ ትዕዛዝ የደረሰው ሰው ካሳ ካልጠየቀ ፤ ይሆናል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተመለከተው መሠረት ኣግባብ ያለው አካል ቦታ በሚረከብበት ጊዜ ካሳ ጠያቂው የተወሰነለትን ካሳ ቀርቦ ካልተቀበለ ወይም የማስለቀቂያ ትዕዛዝ የደረሰው ሰው ካሳ ካልጠየቀ፡ የተወሰነውን ካሳ በቀረበበት ጊዜ መስጠት አለበት ። ፫ . አግባብ ያለው አካል በታ በሚረክብበት ጊዜ ኃይል መጠቀም አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ፖሊስን ማዘዝ ይችላል ። ፳፩ የመተባበር ግዴታ ማንኛውም ሰው ይህንን አዋጅ ለማስፈፀም በሚደረግ ማናቸውም እንቅስቃሴ ትብብር እንዲያደርግ ሲጠየቅ የመተ ባበር ግዴታ አለበት ። ፳፪ . ቅጣት በአንቀጽ ፳ በተመለከተው መሠረት አግባብ ያለው ኣካል እንዲለቀቅ ውሳኔ ያስተላለፈበትን ቦታ ለመረከብ የሚወስ ደውን እርምጃ ማሰናከል አግባብ ባለው የወንጀለኛ መቅጫ | 22. Penalty ሕግ መሠረት ያስቀጣል ። ፳፫ ተፈፃሚነት የማይኖራቸው ሕጎች ፩ የከተማ ቦታ በኪራይ ስለመያዝ የወጣው አዋጅ ቁጥር ፰ ፲፱፻፷፮ ዓም በዚህ አዋጅ ተተክቷል ። ፪ ከዚህ አዋጅ ጋር የማይጣጣም ማናቸውም ሕግ ወይም ኣሠራር በዚህ አዋጅ በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም ። ገጽ ፩ሺ፮፻፴፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፪ ግንቦት፳ ቀን ፲፱፵፬ ዓ ም • ፳፬ . የመሸጋገሪያ ድንጋጌ ፩ በሊዝ ከተፈቀዱ ቦታዎች ጋር በተያያዘና በሕጋዊ ወይም በሕገ ወጥ መንገድ የተያዘ ቦታእንዲለቀቅ አስተዳደራዊ ትዕዛዝ ወይም ማስጠንቀቂያ በመሰጠቱ ምክንያት በማና ቸውም ፍርድ ቤት በመታየት ላይ ያሉ ጉዳዮች የየጉ ባዔው መቋቋሚያ ደንብ ከሚፀናበት ቀን ጀምሮ ወደየጉ ባዓው ተዛውረው በዚህ አዋጅ መሠረት ይታያሉ ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚፈጸመው የጉዳዮች ዝውውር አግባብ ያለው ኣካል ለይቶ ለየፍርድ ቤቱ በሚያሳውቀው ዝርዝር መሠረት ይሆናል ። ፳፭ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅከግንቦት ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ