የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አስራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፲፫ አዲስ አበባ - ህዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፰ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፀረ - ሰው ፈንጂዎችን መጠቀም ፣ ማከማቸት ፣ ማምረትና Convention on the Prohibition of the Use , Stockpiling ማስተላለፍን ለመከላከልና ጨርሶ ለማውደም ስምምነት ማጽደቂያ የወጣ አዋጅ ገጽ . ፪ሺ፱፻፶፭ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፯ / ፲፱፻፯ ፀረ - ሰው ፈንጂዎችን መጠቀም ፣ ማከማቸት ፣ ማምረትና ማስተላለፍን ለመከላከልና ጦርሶ ለማውደም | Production and Transfer of Anti - Personnel Mines and የወጣውን ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ፀረ - ሰው ፈንጂ በሰው ልጆች ላይ ጉዳት ከፍተኛ መሆኑን በመገንዘብ ፣ ኢትዮጵያ ለሰው ልጆች ሰላምና ደህንነት ያላትን ፅኑ ድጋፍ ከግምት በማስገባት ፣ ፀረ - ሰው ፈንጂዎችን መጠቀም ፣ ማምረትና ማስተላለፍን ለመከላከልና ጨርሶ ለማውደም and Transfer of Anti - personnel Mines and on የወጣውን ስምምነት ፀረ - ሰው ፈንጂ የሚያደርሰውን | their Destruction assists the efforts to minimize ጉዳት ለመቀነስ የሚረዳ መሆኑን በማመን ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | Representatives of the Federal Democratic ህዳር ፪ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | Republic of Ethiopia has rarified the said በመሆኑ ፤ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፱፻፵፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ህዳር ፲፯ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም. ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ፀረ - ሰው ፈንጂዎችን መጠቀም ፣ ማከማቸት ፣ ማምረትና ማስተላለፍን ለመከላከልና ጨርሶ ለማውደም የወጣውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፰ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . የስምምነቱ መጽደቅ ፀረ - ሰው ፈንጂዎችን መጠቀም ፣ ማከማቸት ፣ ማምረትና ማስተላለፍን ለመከላከልና ለማውደም እንዲቻል እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር ፲፰ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. በኦስሎ በኖርዌይ / የፀደቀው ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል ፡፡ ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ህዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት