አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፷፯
የአንዱ ዋ
አዋጅ ቁጥር ፹፯ ፲፱፻፹፮
ነ ጋ ሪ ት
የ ሽ ግ ግ ር
የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ማቋቋሚያ
በ ኢት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፪፻፺፪
አዋጅ ቁጥር ፹፯ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
ነ ሁኔታ
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዘላቂና አስተማማኝ አንሠራርቶ ለወደፊቱ የሁለንተናዊ ዕድገት ወሳኝ መሠረት ለመጣል ፥ መንግሥት በኢኮኖሚው ዘርፍ ላይ ያለውን ድር ሻና ተሳትፎ መለወጥ አስፈላጊ መሆኑ በሽግግሩ ወቅት የኢ ኮኖሚ ፖሊሲ ውስጥ የተንጸባረቀ በመሆኑ ፤
በኢኮኖሚ ፖሊሲው መሠረት በመንግሥት ይዞታ ሥር እንዲቆዩ ከሚደረጉት በስተቀር ሌሎች የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል ይዞታ ማዛወር በማስፈለጉ ፤
ይህንንም ዝውውር ሥርዓት ባለው መንገድ ለመምራ ትና ለማስፈጸም እንዲቻል አስፈላጊው ሥልጣንና ተግባር የተሰጠው ራሱን የቻለ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መ መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጄንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፹፯ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)