×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፲/፲፱፻፶፭ የኢትዮ ሳዑዲ አረቢያ አጠቃላይ የትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፶ ፲፱፻፲፭ ዓም የኢትዮ ሳዑዲ አረቢያ አጠቃላይ የትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፪፻፴ አዋጅ ቁጥር ፪፻፱ ፲፱፻፲፭ የኢትዮ ሳዑዲ ኣረቢያ አጠቃላይ የልማት ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በሳዑዲ እረቢያ መንግሥታት መካከል አጠቃላይ የትብብር ስምምነት መስከረም ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም በሪያድ ከተማ የተፈረመ ስለሆነ ፤ Kingdom of Saudi Arabia was signed at Kiyad , on the 7 day ስምምነቱ የሚፀናውና ሥራ ላይ የሚውለው ሁለቱም ወገኖች በየሕገ መንግሥቶቻቸው መሠረት ኣስፈላጊውን ሥርዓት ከሚያሟሉበት ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመ ለከተ በመሆኑ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው | and ( 12 ) of the Constitution of the Federal Democratic ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ ሳዑዲ አረቢያ አጠቃላይ የትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫የሃ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ተስ፩ : እ ዩ ፡፡ይ ! ፩ ፌዴራል ቁጥር ፪ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ • ም • የስምምነቱ መጽደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲናሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሳዑዲ ኑ ረ.ያ መንግሥታት መካከል መስከረም ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ሪያድ ላይ የተፈረመው አጠቃላይ የትብብር ስምምነት በዚህ አዋጅ ፀድቋል ። የጎንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ስምምነቱን ሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። እዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?