የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፫ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፩ / ፲፱፻፶፭ ዓም ለመዋቅር ማስተካከያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፪፻፴፩ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፩ / ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ኣቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለመዋቅር ማስተካከያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲአር : ፲፮ ሚሊዮን ፪፻ሺ ( ዘጠና ስድስትሚሊዮን ሁለት መቶ | Democratic Republic of Ethiopia and the Intemational ሺ ኤስዲ ( አር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት | Development Association provide to the Federal Democratic በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ | Republic of Ethiopia a Credit amount of SDR 96,00,000 የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤአ. ጁን ፳፯ ቀን ፪ሺ፪ በዋሽንግተን | ( Ninety Six Million Two Hundred Thousand Special ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ | June , 2002 ; ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑየብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( Hg ) | October , 2002 ; መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « ለመዋቅር ማስተካከያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ | 1. Short Title ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፩ / ፲፱፻፲፭ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 230 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻፴፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፫ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፭ዓ.ም Federal Negarit Gazeta ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ጁን ፳፯ ቀን ፪ሺ፪ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፫ሺ፯፻፳፮ - ኢት . የብድር ስምምነት ነው ። የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲአር ፲፮ ሚሊዮን ፪፻ሺ ( ዘጠና ስድስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ኤስዲአር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ