በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ፡ ኣያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | 55 ( 1 ) of the Constitution , of the Federal Democratic የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኣሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፴፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዲስ አበባ- ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም የቤተመንግሥት አስተዳደርን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ... ገጽ ፫ሺ፩፻፵፬ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፱ / ፲፱፻፲፯ የቤተመንግሥት አስተዳደርን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ የቤተመንግሥት አስተዳደርን ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት WHEREAS , it has become necessary to establish the የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ እንዲቋቋም | Palace Administration as an autonomous government ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ መንግሥት ታውጃል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የቤተመንግሥት አስተዳደር ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፱ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . መቋቋም የቤተመንግሥት አስተዳደር ( ከዚህ በኋላ “ አስተዳ ደር ” እየተባለ የሚጠራ ) የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ፡፡ ተጠሪነት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ፪ / የአስተዳደሩ ይሆናል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ዥ ሺ ፩ o ሆናል ፣ የሚያስፈልጉ ገጽ ፫ሺ፩፻፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፱ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፫ . የአስተዳደሩ ዋና መሥሪያ ቤት የአስተዳደሩ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ ቤተመንግሥት ባለበት በማናቸውም ስፍራ ቅርንጫፍ ይኖረዋል ፡፡ የአስተዳደሩ ዓላማ የአስተዳደሩ ዓላማ ቤተመንግሥቶችን የማስተዳደርና የቤተመንግሥት ቅርሶችን የመጠበቅ ይሆናል ፡፡ ፭ . የአስተዳደሩ ሥልጣንና ተግባር አስተዳደሩ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፣ ፩ / ብሔራዊ ቤተመንግሥትንና ይህ አዋጅ እስከፀ ናበት ድረስ በሥሩ የቆዩትን ቤተመንግሥቶችና ሌሎች በፌደራል መንግሥት የሚቋቋሙ ቤተመ ንግሥቶችን ያስተዳድራል ፣ ፪ / የቤተመንግሥት ቅርሶችን ይንከባከባል ፣ እንዳስ ፈላጊነቱ እንዲጠገኑ ያደርጋል ፣ ፫ / የቤተመንግሥት ተቋሞችና ቅርሶች ደህንነታቸው በማይጎዳ የቱሪስት እንዲያገለግሉ ያደርጋል ፣ ፬ / በቤተመንግሥት የሚደረጉ የመንግሥት መስተ ንግዶዎችን ያስተባብራል ፣ ያስፈጽማል ፣ ፭ / የንብረት ባለቤት ይዋዋላል ፣ በስሙ ይከሳል ፣ ይከሰሳል ፣ ዓላማውን ለማስፈጸም ሕጋዊ ተግባሮችን ያከናውናል ፡፡ የኣስተዳደሩ አቋም አስተዳደሩ ፣ ፩ / በመንግሥት የሚሾሙ ዋና አስተዳዳሪና ምክትል አስተዳዳሪ ፣ እና ፪ / አስፈላጊው ሠራተኞች ፣ ይኖሩታል ፡፡ ፯ . የዋና አስተዳዳሪው ሥልጣንና ተግባር ፩ / ዋና አስተዳዳሪው የአስተዳደሩ አስፈጻሚ የአስተዳደሩን ይመራል ፣ ያስተዳድራል ፡፡ ፰ የምክትል አስተዳም ተክቶ ይሠራል ፣ ገጽ ፫ሺ፩፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፱ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፪ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ አስተዳዳሪው ፣ ሀ / በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ ለአስተዳደሩ የተሰጡ ሥልጣንና ተግባሮች ያውላል ፣ ለ / በፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች በመንግሥት በሚፈቀድ የደመወዝ መሠረት የአስተዳደሩን ሠራተኞች ይቀጥ ራል ፣ ያስተዳድራል ፣ ሐ / የአስተዳደሩን የሥራ ፕሮግራምና በጀት እን ዲሁም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እያዘጋጀ ለመንግሥት ያቀርባል ፣ መ / በተፈቀደው የአስተዳደሩ በጀትና የሥራ ፕሮግራም ያደርጋል ፣ ሠ / ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ አስተዳደሩን ይወክላል ፡፡ : ፫ / ዋናው አስተዳዳሪ ለአስተዳደሩ የሥራ ቅልጥፍና ባስፈለገ መጠን ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል ለም ክትል አስተዳዳሪው ፣ ለአስተዳደሩ ሌሎች ኃላፊ ሠራተኞች በውክልና ሊያስተላልፍ ይችላል ፡፡ ሥልጣንና ተግባር ምክትል አስተዳዳሪው ፣ ፩ / ዋና አስተዳዳሪው በሌለ ጊዜ ፪ / በዋና አስተዳዳሪው የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናውናል ፡፡ የአስተዳደሩ በጀት የአስተዳደሩ በጀት ከሚከተሉት ምንጮች የተውጣጣ ይሆናል ፣ ፩ / በፌዴራሉ መንግሥት ከሚመደብ በጀት ፣ ፪ / የቤተመንግሥት ተቋሞችንና ቅርሶችን ከማስጎብ ኘት የሚገኝ ገቢ እና ፫ / በቤተመንግሥት ይዞታ ሥር የሚገኝን መሬት በመጠቀም ከሚካሄድ የገቢ ማስገኛ እንቅስቃሴ የሚገኝ ገቢ ፡፡ ገጽ ፫ሺ፩፻፷፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የሂሣብ መዛግብት ፩ / አስተዳደሩ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ መዛግብትና ሠነዶች ይይዛል ፡፡ ፪ / የአስተዳደሩ መዛግብትና በዋናው ኦዲተር ወይም እርሱ በሚሰይማቸው ሌሎች ኦዲተሮች በየዓመቱ ይመረመራሉ ፡፡ ስለሌሎች ሕጎች ተፈፃሚነት የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ሥልጣን እና እንደተጠበቀ አስተዳደሩ የቤተመንግሥት ቅርሶችን የመጠበቅና የማስተዳደር ሥልጣንና ተግባሩን የሚያውለው ስለቅርስ ጥናትና አጠባበቅ በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፻፱ / ፲፱፻፶፪ የተመለከቱትን አግባብነት ድንጋጌዎች በመከተል ይሆናል ፡፡ ደንብ የማውጣት ስልጣን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለዚህ አዋጅ አፈጻፀም ደንብ የማውጣት ሥልጣን አለው :: ፲፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት