ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፫
'
የጋዜጣው ' ዋጋ ባገር ' ውስጥ ፡ ባመት ' በ፮ ' ወር '
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቍጥር ፩፻፪ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
በኤርትራ ክፍለ ሀገ በአንዳንድ ሥፍራዎች የአ ስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ መኖሩን ለማስታወቅ የወ ጣውን ትእዛዝ እንደተሻሻለ እንደገና ለማሻሻል
« ብረተሰብኣ E_ ዜያዊ ወታደራ
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፲፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፷፭
ገጽ ፷፮
አዋጅ ቍጥር ፩፻፪ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
በኤርትራ ክፍለ ሀገር በአንዳንድ ሥፍራዎች የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ መኖሩን ለማስታወቅ የወጣውን ትእዛዝ እንደተሻሻለ እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም » የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ
ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ -
በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ። ፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « በኤርትራ ክፍለ ሀገር በአንዳንድ ሥፍ ራዎች የአስኳቸይ ጊዜ ሁኔታ መኖሩን ለማስታወቅ የወ
ጣውን ትእዛዝ እንደተሻሻለ እንደገና ለማሻሻል የወጣ አጥጅ ቍጥር ፩፻፪ / ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻ
፪ ማ ሻ ሻ ያ ፤
በኤርትራ ክፍለ ሀገር በአንዳንድ ሥፍራዎች የአስቸ ኳይ ጊዜ ሁኔታ መኖሩን ለማስታወቅ በትእዛዝ ቍጥር ፷፮፲፱፻፷፫ ዓ.ም. የወጣውና በአዋጅ ቍጥር ፳፪ ፲፱፻ ፷፯ ዓ. ም. የተሻሻለው ትእዛዝ እንደገና እንደሚከተ
ለው ተሻሽሏል ።
(፩) በትእዛዙ አንቀጽ ፮ ንዑስ አንቀጽ (ሐ) ውስጥ እና አንቀጽ ፲፩. » የሚለው ተሠርዟል ።
_ (g) ከትእዛዙ አንቀጽ ፮ መጨረሻ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ (ሠ) ተጨምሯል "
ኢትዮጵያ
አዲስ A በባ መስከረም ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)