×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የህገ መንግስት ውሳኔ ህዝብ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 305/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፮
ነ ጋ ሪ ት ፡
የአንዱ ዋጋ 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቁጥር ፫፻፭ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
የሕገ መንግሥት ውሳኔ ሕዝብ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ·
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፫፻፭ / ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
የሕገ መንግሥት ውሳኔ ሕዝብኮሚሽን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
ገጽ ፸፭
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን ለመመ ሥረት በሚካሄደው ትግል ውስጥ የሥልጣን ባለቤት የሆ ነው ሠርቶ አደር ሕዝብ ቀጥተኛ ተሳትፎ መጠናከር ያለበት መሆኑን በመገንዘብ ፤
በየአቅጣጫው
በሕገ መንግሥት አርቃቂ ኮሚሽን የተዘጋጀው ረቂቅ ሕገ መንግሥት ከሠርቶ አደሩ ሕዝብ ንቁ ተሳትፎ በተገኙ ገንቢ አስተያየቶች ዳብሮ ዝግጅቱ በመጠናቀቁ የሠርቶ አደ ሩን ሕዝብ የሥልጣን ባለቤትነት ለማረጋገጥ በውሳኔ ሕዝብ ጸድቆ ቤሥራ ላይ እንዲውል ማድረግ ወሳኝ በመሆኑ ï
ሠርቶ አደሩ ሕዝብ ረቂቅ ሕ ı መንግሥቱን ለማጽደቅ በተሟላ ዲሞክራሲያዊ ተሳትፎ ውሳኔውን ማሳለፍ ይችል ዘንድ የሕገ መንግሥት ውሳኔ ሕዝብ ኮሚሽን ማቋቋምና የአ ፈጻጸሙንም ሥርዓት መደንገግ በማስፈለጉ ï
ኤትዮጵያ
፩ 1 አጭር ርዕስ ፥
ይህ አሞጅ « የሕገ መንግሥት ውሳኔ ሕዝብ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፭፲፱፻፸፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
መ ን ግ ሥ ት
አዲስ አበባ ኅዳር ፳ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፳ሺ፴ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች | referendum on the Draft Constitution ;
ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ አንቀጽ ፭፮ መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?