የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ኅዳር፳፪ ቀን ፲፱፻፵፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶ ዓም የኢትዮ - የመን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፩ሺ፩፻፷፱ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፬ / ፲፱፻፵፪ ከየመን ሪፐብሊክ ጋር የተደረገውን የኢንዱስትሪ ዘርፍ የትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክእና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገው በኢንዱስትሪ ዘርፍ የትብብር ስምምነት ሚያዝያ ፯ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም በሰንዓ የተፈረመ | of Ethiopia and the Government of the Republic of Yemen , ስለሆነ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ | Agreement at its session held on the 2 day of December ዓም . ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ የመን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ጀ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በየመን ሪፐብሊክ መካከል ሚያዝያ ፯ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም በሰንዓ ላይ የተፈረመው የኢንዱስትሪ ዘርፍ የትብብር ስምምነት ጸድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ WWW ተፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣቀማርኅርሃን ፲ ዓም Federal Negarit Gazeta ፫ የንግድና ኢንዱስትሪሚንስቴር ሥልጣን ይህ ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን ለንግድና ኢንዱስትሪሚንስቴር በዚህ አዋጅተሰጥቶታል * ፩ አፋሚናበትጊዜ ይህኣዋጅህርጽ ቀን፲፱ዓጀምሮ።ናይሆናል ። አዲስ አበባ ህጻር ፳ ቀን ፲ጀዓም ታ / ር ነጋሶጊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲሪፐብሊክ ፕረዚዳንት ብርሃንና ሰምተህርትታተመ