among origyH Boost
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
| d ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር 1 TBS Mo
አዲስ አበባ ጳጉሜ ፫ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ - ADDIS ABABA 8 September, 2017
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር | ፩ሺ፵፪ / ፪ሺ፱ ዓ.ም prod
ለመጠጥ ውሃ ሳኒቴሽን እና ሀይጂን ብሄራዊ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ …………………. ….. ገፅ ፱ሺ፱፻፰
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፵፪ / ፪ሺ፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን ተጨማሪ የብድር ስምምነት ለማፅደቅ
ለመጠጥ ውሃ ሳኒቴሽን እና ሀይጂን ብሄራዊ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ፪ ሚሊዮን ፪፻፺ ሺህ ዩ.ኤ (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ዘጠና ሺህ ዩ.ኤ) የሚያስገኘው ተጨማሪ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል ግንቦት ፲፮ ቀን ፪ሺ l ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ I.
ያንዱ ዋጋ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፰ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀፅ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው
ፈ ሶ ዋጠ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.... ፹ሺ§