ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ . ሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱የን፪ ዓም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፰ ፲፱፻፵፪ ዓ.ም ስለ ሐኪሞች መመዝገብ የወጣውን አዋጅ ለመሻር የወጣ ገጽ ፩ሺ፪፻፲፩ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፰ ፲፱፻፲፪ ስለ ሐኪሞች መመዝገብ የወጣውን አዋጅ ለመሻር የወጣ አዋጅ ስለ ሐኪሞች መመዝገብ የወጣውን አዋጅ ቁጥር ፩፪ / ፲፱፻፵፩ | Practitioners Registration Proclamation No. 100/1948 . መሻር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፡፡ መንግሥት አንቀዕ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ስለ ሐኪሞች መመዝገብ የወጣውን አዋጅ ለመሻር የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፵፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ መሻር ስለ ሐኪሞች መመዝገብ የወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፪ / ፲፱፻፵፩ | 2. Repeal በዚህ አዋጅ ተሽሯል ። ፫ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩