ሐያ ሰባተኛ ዓመት ቊጥር ፩ ።
~ ሠ ነ 1 ሥ ት
ነጋሪት ፡ ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር'ውስጥ ' ባመት $ 6
ያንዱ $ 1/2 ለውጭ አገር ' እጥፍ ' ይሆናል
፲፱፻፷ ዓ ም
አዋጅ ቊጥር ፪፻፶፬ / ፲፱፻፷ ዓ. ም.
የ፲፱፻፷ ዓ. ም. የትራንዛክሺን ቀረጥ (ማሻሻያ) አዋጅ
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ' ነገሥት ' መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር
ተጠባባቂነት ፡ የቆ =
አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፬ ፲፱፻፷ ዓ ም በ፲፱፻፶፭ ዓ ም- የወጣውን የትራንዛክሺን ታክስ አዋጅ
ለማሻሻል የወጣ የ፲፱፻፷ ዓ ም- አዋጅ ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ። ተሻሽሎ በወጣው ሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፴፬ እና ፹፰ በተመለከተው መሠረት የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ
ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን ተመልክተንና ፈ ብ
ያለውን አውጀናል ።
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፷ ዓ ም- የትራንዛክሺን ቀረጥ ሻያ) አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪
በ፲፱፻፶፭ ዓ ም የወጣው የትራንዛክሺን ቀረጥ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር ፪፻፭ ፲፱፻፶፭ ዓ. ም.) ከዚህ በታች « ዋናው አዋጅ » እየተባለ ተጠቅሷል ።
F በዋናው አዋጅ በአንቀጽ ፫ የሚከተሉት ንዑስ አንቀጽ « ሸ » እና « ቀ » ታክለውበታል ።
(ሸ) « መኪና » ማለት በሞተር ወይም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀስ ወይም በእጅ በማንቀሳቀስ አገልግሎት የሚሰጥ መሣሪያ ማለት ነው ።
(ቀ) « የታክስ ባለሥልጣን » ማለት በዋናው አዋጅ በአንቀጽ ፴፩ በተመለከተው መሠረት የሚወሰነው ባለሥልጣን
_ ፬ የዋናው አዋጅ አንቀጽ ፫ ንዑስ (ሐ) እና (መ) ተሠርዘው የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፫ ንዑስ አንቀጽ (ሐ) ተተክ
አዲስ አበባ መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም.
ቢያንስ ▪ በወር ' አንድ ▪ ጊዜ • ይታተማል •
የፖስታ ሣጥን » ቍጥር ▪ ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)