የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፷፫ አዲስ አበባ ጳጉሜ ፫ ቀን ፪ሺ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፶፮ / ፪ሺ
የአዋሽ ተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤት እና ባለስልጣን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ……………… … ገጽ፬ሺ፫፻፲፫
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እንዲሁም በተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤቶችና አንቀጽ ፳፩
ባለሥልጣናት አዋጅ ቁጥር ፭፻ d ት እና
መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡ ፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ ‹‹ የአዋሽ ተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ባለሥልጣን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፮ / ፪ሺ ›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. መቋቋም
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፮፪ሺ
የአዋሽ ተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤት እና ባለሥልጣንን FOR THE ESTABLISHMENT OF AWASH BASIN HIGH ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የአዋሽ ተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤት እና ባለሥልጣን / ከዚህ በኋላ ‹‹ ባለሥልጣን ›› እየተባለ የሚጠራ / የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
ባለሥልጣኑ በተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤቶች እና ባለሥልጣናት አዋጅ ቁጥር ፭፻፴ 0 / ፱፻ን፱ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
፫. ዓላማ
የባለሥልጣኑ አጠቃላይ ዓላማ የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ሂደት ፍትሃዊና አሳታፊ በሆነ መንገድ በአዋሽ ተፋሰስ ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆን ማበረታታትና መቆጣጠር ነው ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ፖ.ሳ.ቁ.