×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪ደና/ ፲፻፯ ዓ.ም ከኦስትሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ የሚያስችል ስምምነት ኅዳር ፫ ቀን ፲ / WHEREAS , it is stipulated in the Agreement that it shall የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ . . አዋጅ ቁጥር ፪፻፳ / ፲፱፻፲፯ ዓ.ም ከኦስትሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት | Republic of Austria Ratification Proclamation .......... ማዕደቂያ ኣዋጅ ገጽ ፫ሺ፩፻፳፫ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳ / ፲፱፻፲፯ በኦስትሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በኦስትሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል | Protection ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሕጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ | ratification through diplomatic channels ; ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ በኋላ እንደሆነ ስስምምነቱ በመገለፁ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | said Agreement at its session held on the 30 day of ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | June , 2005 ; ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት | Articles ( D_and ( 12 ) of the Constitution , የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከኦስትሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፰ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፩፻፷፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓም ስምምነቱ ስለመፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦስትሪያ ሪፐብሊክ መካከል ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት በቬይና ከተማ ፣ ኅዳር ፫ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ኃላፊነት ተሰጥቶታል ፡፡ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?