የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራኦራተኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ አዲስ አበባ ጥር ፲፬ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፭፷፪ / ፪ሺህ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በግብርና መስክ የቴክኒክ ፣ የሳይንስና የኢኮኖሚ ትብብር ለማድረግ የተፈረመው ፕሮቶኮል ማጽደቂያ ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፱፻፺፯
አዋጅ ቁጥር ፭፷፪ / ፪ሺህ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በግብርና መስክ የቴክኒክ የሳይንስና የኢኮኖሚ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ፕሮቶኮል ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ መንግሥትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መከል በግብርና መስክ የቴክኒክ ፣ የሳይንስና የኢኮኖሚ ትብብር ለማድረግ የሚያስችል ፕሮቶኮል እ.ኤ.አ. ፌብርዋሪ ፰ ቀን ፪ሺ፯ በአንካራ የተፈረመ በመሆኑ ፣
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል
፩ አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በግብርና መስክ የቴክኒክ ፣ የሳይንስና የኢኮኖሚ ትብብር ለማድረግ የተፈረመው ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፷፪ / ፪ሺህ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ቤት ጥር ፩ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | ratified the said Protocol at its session held on the 10th ያጸደቀው ስለሆነ ፣
| Republic of Ethiopia and the Republic of Turkey has
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ, ፹ሺ፩