×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሽግግር መንግሥት የማዕከልና የክልል አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 73/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፬
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ማ a ጫ
አዋጅ ቁጥር ፸፫ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የሽግግር ንግሥት የማዕከልና የክልል አስፈጻሚ አካላ
አዋጅ ቁጥር ፸፫ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት የማዕከልና የክልል አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
የዓቃቤ ሕግ ሥራን ከፍትሕ ሚነስቴር ሥራ ጋር በማ ዋሀድ ከአሁኑ የመንግሥት አደረጃጀት ጋር የሚጣጣም አንድ ጠንካራ የሕግ አስፈጻሚ አካል ማቋቋም በማስፈለጉ ፤
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ መ መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ። ፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የሽግግር መንግሥት የማዕከልና የክልል አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፸፫ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪. ማሻሻያ
የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት የማዕከልና የክልል አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፵፩ ፲፱፻፹፭ አንቀጽ ፳፫ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፫ ተተክቷል ። « ፳፫. የፍትሕ ሚኒስቴር
የፍትሕ ሚኒስቴር የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤
A ኢ ት ዮ ጵ ያ የሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባ E ነት የወጣ
፩. በቻርተሩ የተደነገጉትን የግለሰብ ፡ የብሔር ብሔ ረሰቦችና የሕዝቦች መብቶችና ነፃነቶች መከበራ ቸውን ያረጋግጣል
አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?