አርባ ሁለተኛ ዓመት ቍጥር ፲
የአንዱ ዋጋ 0.60
ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ። ሪ ት
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፪፻፴፱ ፲፱፻፸፭ዓ. ም.
ወታደራዊ ኮሚሣሪያትና የአካባቢ ሕዝባዊ
ሠራዊትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፵፭
አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፱ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
ወታደራዊ • ኮሚሣሪያትንና የአካባቢ ሕዝባዊ ሠራዊትን
ለማቋቋም የወጣ አዋጅ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
በ፲፱፻፷፮ ዓ.ም. የፈነዳው የኢትዮጵያ አብዮት ለኢት ዮጵያ ሰፊ ሕዝብ በር'ታ ድሎችን ያጐናጸፈና ለተጨማሪ ድሎችም ጽኑ መሠረት የጣለ ስለሆነ:
ጥቅማቸው የተነካባቸው የውስጥና የውጭ አድኃሪ ኃይ ሎች በአብዮቱ የተነጠቁትን ጥቅማቸውን ለማስመለስ በልዩ ል መልክ የተደጋገሙ ሙከራዎች ከማድረግ ያልተቆጠቡ
በመሆኑ ;
ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ የመደብ ጠላቶቹ በአገሩና በአብዮቱ ላይ የሚሰነዝሯቸውን ጥቃቶች በመቋቋም ረገድ ድርሻውን ለማበርከት እንዲችል በከነማ ፥ በገበሬ ማኅበር ፥ በሙያ * በሴቶችና በወጣቶች እንዲሁም በኅብረት ሥራ ማኅ በራት የተደራጀ ስለሆነ
ሰፊው ሕዝብ በዚህ ረገድ የሚያደርው አስተዋጽኦ የበ ለጠ የሚያረካ ይሆን ዘንድ አሩን አብዮቱን ፥ ነፃነቱን ፥ ሕይወቱንና ንብረቱን ለመከላከል በሚችልበት መንገድ ማደ ራጀትና መምራት ስለሚያሻ:
ኢትዮጵያ
ወታደራዊ ኮሚሣሪያትና ከሰፊው ሕዝብ የተውጣጣና በማናቸውም ረገድ በሰፊው ሕዝብ የሚደገፍ የአባቢ ሕዝ ባዊ ሠራዊት ማደራጀት ይህን ለማድረግ ከሚያስችሉት መን ገዶች አንዱ በመሆኑ ፥
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. በአንቀጽ ፭ ፮ መሠረት | of Ministers Proclamation No. 110/1977, it is hereby pro ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።