የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፪፩ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ደንብ ቁጥር ዥ፯ ፲፱፻፲፭ ዓም የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ገጽ ፪ሺ፪፻፴፪ ደንብ ቁጥር ፫፯ / ፲፱፻፲፭ የፌዴራል መንግሥት የንግድ ምዝገባና ፈቃደ ደንብን ማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፩ እና በንግድ ምዝገባና | Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Article 47 of the ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፷፬ አንቀጽ ፵፯ መሠረት ይህን ደንብ | commercial Registration and Licensing Proclamation አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮችምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፵፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንተዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ . ፱ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፪፻፴ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪፩ ሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ፪ . ማሻሻያ የፌዴራል መንግሥት የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲ ፲፱፻፴፱ ከዚህ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። ! ) በደንቡ አንቀጽ ፫ ላይ የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) እና ( ፱ ) ተጨምረዋል ። “ ፫ ሚኒስትሩ ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውሉ የማመ ልከቻ የፈቃድና የምስክር ወረቀት ቅጾችን ያዘ በደንቡ ውስጥዚህ ደንብ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ “ ለ ” ወይም “ ሐ ” የተመለከተውን አግባብ ያለው ቅጽ በመሙላት ” የሚሉት ሀረጎች “ ሚኒስቴሩ የሚያዘጋጀውን አግባብ ያለው ቅጽ በመሙላት ” በሚሉት ሀረጎች ተተክተዋል ። ” ለ ) ከደንቡ ጋር ተያይዞ የነበረው ሠንጠረዥ “ ሀ ” ከዚህ ማሻሻያ ጋር በተያያዘው አዲስ ሰንጠረዥ ተተክቷል ። ” ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ገጽ ፪ሺ፪፻፴ ፈዴራል ቁጥር ፪፩ ሓምሌ ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ልዩ ልዩ የክፍያ ተመኖች የክፍያ ምክንያቶች የክፍያ ተመን ለማመልከቻ ቅጽ ( ለእያንዳንዱ ቅጅ ) [ ለመመዝገቢያ [ ፪፩ ለዋና ምዝገባ ( የተፈረመው ወይም የተፈቀደው ካፒታል መሠረት ደተርጎ ) ፣ ሀ • እስከ ፭ ሺህ ( አምስት ሺህ ) ፣ ላ : ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ብር ፩ ሺህ ( አንድ ሺ ) ወይም ክፍልፋዩ ፣ ብር ፩ ሆኖም ጠቅላላ ክፍያ ከብር ፻ ( እንድ መቶ ) ሊበልጥ አይችልም ፪.፪ ለአጭር ምዝገባ ፣ ለንግድ ስም ምዝገባ ( የተፈረመው በተራ ቁጥር ፪ : ፩ ወይም የተፈቀደው ካፒታል መሠረት ( ሀ ) እና ( ለ ) ተደርጎ ) ፣ ለንግድ እንደራሴ ምዝገባ ፣ ለምስክር ወረቀትና ለምዝገባ ግልባጭ ( ለእያንዳንዱ ገጽ ) ፣ ለንግድ ምዝገባ ለውጥ ፣ ተጨማሪ ምዝገባ ፣ ሥረዛ ፣ የተውጣጣ ቅጅ ወይም የተጠየቀው ጉዳይ ያልተመዘገበ ስለመሆኑ ለሚሰጥ ማረጋገጫ ፣ ለንግድ ስም የምዝገባ ለውጥ ፣ ማሻሻያ ወይም ሥረዛ ፣ ለንግድ ሥራ ፈቃድ ማውጫያ ወይም ማደሻ ( የተፈረመው ወይም የተፈቀደው ካፒታል መሠረት ተደርጎ ፣ ፳፩ እስከ ብር ፲ ሺ ( አሥር ሺህ ) ፡ ብር ፳፭ ፳፪ ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ብር ፲ ሺ ( አሥር ሺህ ) ወይም ክፍልፋዩ ፣ ብር ፲ ሆኖም ጠቅላላ ክፍያው ክብር ፪፻ ( ሁለት መተ ) ሊበልጥ አይችልም ብር ፪፻ ለንግድ እንደራሴነት የምስክር ወረቀት ማውጫ ወይም ማደሻ ለጊዜያዊ ፣ ለማስፋፋት ወይም ለማሻሻያ የንግድ ሥራ ፈቃድ ፣ ብር ፪፻ ፲፩ ] ለምትክ የንግድ ሥራ ፈቃድ ወይም ለምትክ የንግድ እንደራሴነት የምስክር ወረቀትና ለምትክ የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ ፲፪ ድርጅቱ ሲተላለፍ ለሚደረግ ምዝገባና እንደአግባቡ ለሚሰጥ የንግድ ፈቃድ ፣ በተራ ቁ፪ ወይም ፩ እና ፳ መሠረት ፣ የንግድ ሥራ ፈቃድ ለማውጣት ሊሟሉ የንግድና ኢንዱ የሚገባቸው የልዩ ልዩ መሥፈርቶች ስትሪ ሚኒስቴር ቅጅ ( ለእያንዳንዱ ቅጅ ፣ በሚወስነው ተመን መሠረት