ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፱
መ ን ግ ሥ ት ▪
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው ዋጋ
ባር ውስጥ ባመት
» በ ወር
ለውጭ አር እፍ ይሆናል
1 ፱፻፷፩ ዓ ም
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷፯ ፷፩ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
የግምጃ ቤት ሠነድ (ማሻሻያ) አዋጅ.
ትእዛዝ ቍጥር ፶፰ | ፷፩ ዓ. ም.
የሥራ አስኪያጆች ማሠልጠኛ ድርጅት የተቋቋመበት ትእዛዝ
ገጽ ፩፻፴፬
ገጽ ፩፻፴፬
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷፯ ፷፩ ዓ. ም.
በ፲፱፻፷፩ ዓም የግምጃ ቤት ሠነድ ለማውጣት የወጣ ውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተሻሽሎ በወጣው ሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፴፬ እና ፹፰ በተመለከተው መሠረት የሕግ መምሪያና የሕግ
ደን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል "
§ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፷፩ ዓ - ም የግምጃ ቤት
መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን f መከሩበትን ተ ፈቅ
ሻያ) አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፫ ይህ ኣዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ h ወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
እኛ ቀዳማዊ ይለ ሥላሴ !
k ዲስ አበባ ሰኔ Y ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ጸሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጽሕፈት ሚኒስትር
በ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. በቍጥር ፪፻፷፫ በወጣው የግምጃ ቤት ሠነድ አንቀጽ ፰ ውስጥ « ከደረሰ በኋላ » የሚሉት ቃላት ተሠርዘው « ከመድረሱ በፊት » በሚሉ ቃላት ተተክተዋል ።
ትእዛዝ ቁጥር ፶፰ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የሥራ አስኪያጆች ማሠልጠኛ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ ትእዛዝ "
አዲስ አበባ ሰኔ ፲ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ በዘመናዊ ዕውቀት የደረጁ ሥራ አስኪያጆች ማሠል ጠን ፤ ማበረታታትና ማደርጀት እንዲሁም ሕዝባችን በጠቅ ላው የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት ግዛት የኤኮኖሚና የማኅበ ራዊ ዕድፃት በብዛትና በተሟላ ሁኔታ ተካፋይ እንዲሆን መደ ፍና መርዳት አስፈላጊ ስለሆነ
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል
የፖስታ ሣጥን ❖ጥር ፩ሺ፫፻፰፬ (36)