አርባ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፭
የአንዱ ዋጋ 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፸፩ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
ነ ጋ ሪ ት ˙ ጋ ዜ ።
ብሔራዊ የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ ·
ቂኅብረተ d ብኣዊ ?
ወታደራዊ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የአብዮቱ አንዱ ዓላማ የሕዝቡን ላጊውን ጥረት ማድረግ በመሆኑ ፤
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፩፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
ብሔራዊ የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
ይህንኑ ዓላማ ከግብ ለማድረስ በሽታዎችን በመቆጣጠር የኢትዮጵያን ሕዝብ ጤንነት በሚገባ ለመንከባ ከብ ጥናትና ምርምር ማካሔድ አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት ፤
ለማስጠበቅ አስፈ
የአሠራር ደረጃው በሚገባ የታወቀ የጤና ላቦራቶሪ አገል ግሎት በመላ ኢትዮጵያ ማቋቋምና ማካሔድ አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ ፤
ኢትዮጵያ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ _አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « ብሔራዊ የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ማቋ ቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፩ ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይቻላል ።
አዲስ አበባ ጥር ፳፩ ቀን ፲፻፸፯ ዓ. ም.
በመከላከልና | public health services ;
ለነዚህና ለመሳሰሉት ተግባራት የሚያስፈልጉ የሳይንስና | ughout the country; ቴክኒክ ባለሙያዎች ማሰልጠን ማስፈለጉን በመገንዘብ ፤
እነዚህም ተግባራት በሚገባ በሥራ ሊተረጐሙ የሚች | ሉት ራሱን የቻለ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት ተደራጅቶ ኃላፊ ነት ሲጣልበት መሆኑ ስለታመነበት ፤
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፩ 1031)
personnel in these and related fields; and
of the Redefinition of Powers and Responsibilities of the Pro