አርባ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፳
የአንዱ ዋጋ 0.60
♥ … ትጵያ
ነ ጋ ሪ ት
ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲ ፲፱፻፹፩
የሆቴል አገልግሎት ልማት የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
ገጽ ፩፻፹፱
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲ ፲፱፻፹፩ ስለሆቴል አገልግሎት ልማት የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ጴ) ሖሲያዊ
አገሪቱ ከዚህ ክፍለ ኤኮኖሚ በአግባቡ ተጠቃሚ እን ድትሆን ለማድረግ ለሆቴል አገልግሎት መስፋፋት ምቹ ሁኔ ታዎችን በመፍጠር ፡ ልዩ ልዩ መንግሥታዊ ያልሆኑ አካላ ትን ተሳትፎ ማበረታታት ተገቢ ስለሆነ ፤
ይህንን ዓላማ ተግባራዊ ለማድረግ እነዚህ መንግሥታዊ ያልሆኑ አካላት በአገሪቱ ማዕከላዊ ዕቅድ መሠረት በሆቴል አገልግሎት ልማት ሊሳተፉ የሚችሉበትን ሁኔታ የሚደነግግ ሕግ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፹፫፩ መሠረት የሚከተለው
ተደንግጓል ።
፩ አጭር ርእስ ፤
ይህ ልዩ ድንጋጌ « የሆቴል አገልግሎት ልማት የመንግ ሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲፲፱፹፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የሆቴል አገልግሎት ን በማልማት ለአገር ውስጥም ሆነ ለውጭ ጐብኝዎች ፡ እንዲሁም ለሌሎች ተጠቃሚዎች የተ ሟላ አገልግሎት እንዲሰጥ * አገልግሎቱ እንዲምር ፥ እን ዲስፋፋና በመላ አገሪቱ ውስጥ ስርጭት እንዲኖረው ማድ | spreading it throughout the country; ረግ አስፈላጊ ስለሆነ ፤
አዲስ አበባ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ. ም.
የሆቴል አገልግሎትን በማልማት ረገድ የኅብረት ሥራ tions, business organizations and individual entrepreneurs can ማኅበራት ፡ ሕዝባዊ ድርጅቶች የንግድ ማኅበራትና ግለሰ | play an important role in the development of hotel services; ቦች ከፍተኛ ሚና ሊኖራቸው የሚችል መሆኑ ስለታመነበት ፤
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)