የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ አዲስ አበባ የካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻፲ \ ቦኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ . አዋጅ ቁጥር ፩፻፩ / ፲፱፻፲ ዓም ከደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት | The Republic of South Africa Air Transport Service አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፮፻፲፯ አዋጅ ቁጥር ፩፻፩ / ፲፱፻፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ መካከል የተደረገውን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ መካከል እ ኤ . አ ሜይ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፯ በኬፕታውን በመፈረሙ ፡ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ተዋዋዮቹ ሀገሮች ፡ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን መዋዋልና ተፈጻሚ ማድረግን በተመለከተ : ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቶቻቸው መሟላታቸውን በዲፕሎማቲክ መስመሮች ከተገላለጹበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻፲ | formalities concerning the conclusion and ' implementation of ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፡ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) | መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ : ገጽ ፮፻ኝ፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻፲ ዓም Federal Negarit Gazeta – No . 25 34 March , 1998Page 698 ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገ የአየር | ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 1 ፩፻፩ ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በደቡብ | አፍሪካ ሪፐብሊክ መካከል እ . ኤ . አ ሜይ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፯ ኬፕታውን ላይ የተፈረመው የአየር ትራንስፖርት አገል ( ግሎት ስምምነት ጸድቋል ። የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስትር ሥልጣን የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስትር ስምምነቱ በሥራ ላይ | እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። | Effective Date ፬ . አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . ም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ