×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ የግብርና ምርቶች መጋዘን አገልግሎት ድርጅትን ማፍረሻ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 404/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


_ የኢትጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፯
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፬ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
ያንዱ ዋጋ
_ የኢትዮጵያ የግብርና ምርቶች የመጋዘን አገልግሎት ድርጅትን ________ ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር
ፌደራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ አንቀጽ ፭ እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹ ö አንቀፅ ፵፯ ንዑስ ቁጥር (፩) ፊደል ተራ (ሐ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻ 0 / ፪ሺ፱ ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ምርቶች መጋዘን አገልግሎት ድርጅትን | Ethiopian Agricultural Commodities Warehousing Service ማፍረሻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፱ሺ፮፻፴፱
፩.አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ የግብርና ምርቶች የመጋዘን አገልግሎት ድርጅትን ማፍረሻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፬ / ፪ሺ ö ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
፪. ስለመፍረስ
በደንብ ቁጥር ፫፻፴፩ / ፪ሺ፮ ተቋቁሞ የነበረው የኢትዮጵያ የግብርና ምርቶች የመጋዘን አገልግሎት ድርጅት በዚህ ደንብ ፈርሷል፡
e ሶ b...
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ. ፹፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?