የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አስራ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፰ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ “ የወጪ ንግድ ሽልማት አሰጣጥ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፲፰ ” ገጽ ፫ሺ፪፻፸፯ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፲፰ የወጪ ንግድ ሽልማት አሰጣጥን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | Ministers pursuant to Article 5 of the Definition of ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና Powers and Duties of the Executive Organs of the ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፲፰ አንቀጽ ፭ እና በንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር Proclamation No. 471/2005 and Article 47 of the አውጥቷል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ ንግድ ሽልማት አሰጣጥ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፧ ፩ . “ የወጪ ንግድ ቀን ” ማለት በወጪ ንግድ አፈጻጸም የተሻለ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ሰዎች ሽልማት እንዲሰጥበት በየዓመቱ በሚኒስቴሩ የሚወሰን ቀን ነው ! “ ላኪ ” ማለት የኢትዮጵያ የወጪ ምርቶችን ለውጭ ገበያ የሚያቀርብ ሰው ነው ፧ ፫ . “ ዓለም አቀፍ ስታንዳርድ ” ማለት በዓለም አቀፍ የሚፈለጉ የወጪ ምርቶች ማሟላት ያለባቸው የጥራትና ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ያለው ስታንዳርድ ነው ፤ “ የወጪ ምርት ግብዓት ” ማለት ልዩ ትኩረት ለተሰጣቸው በግብዓትነት የሚያገለግልና በሀገር ውስጥ የሚመረት ምርት ፣. ማሸጊያ ፣ ኬሚካል ወይም አክሰሰሪ ነው ፤ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ. ፱ሺ፩ ገጽ ፫ሺ፪፻፻፰ ፌዴራል ነጋሪትጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No 41 5 May , 2006 Page 3478 ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ! “ ሚኒስቴር ” ማለት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ነው :: ፫ . የወጪ ንግድ ሽልማት የመስጠት ዓላማ የወጪ ንግድ ሽልማት የመስጠት ዓላማ በወጪ | 3 Objective of Awarding Export Prizes ንግዱ ዘርፍ የተሰማሩ ሰዎች ለሚደርጉት ጥረትና ለሚያስመዘግቡት በመስጠት ለማበረታታትና በውጤት ላይ ያተኮረ የውድድር በመፍጠር እንቅስቃሴ ቀጣይነት ይበልጥ ማጠናከር ይሆናል ። ፬ . የወጪ ንግድ ሽልማት መቋቋም ፩ . የሚከተሉት የወጪ ንግድ ሽለማቶች በዚህ ደንብ ተቋቁመዋል ፧ ሀ ) የላቀ የወጪ ንግድ አፈጻጸም ሽልማት ፤ ለ ) አዲስ የወጭ ምርት ሽልማት ፤ ሐ ) የወጪ ምርት ገዢ ሽልማት ፧ መ ) የወጪ ምርት ግብዓት አቅራቢ ሽልማት ፧ ሠ ) የወጪ ንግድ ድጋፍ ሰጪ ሽልማት ፡፡ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከቱት ሽልማቶች ዓይነትና ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናል ። ፭ . ለወጪ ንግድ ሽልማት ብቁ ስለመሆን አፈጻጸም በማንኛውም የወጪ ንግድ ዘርፍ የተሻለ የውጪ | 5. Eligibility for Export Prize Awards ምንዛሪ ገቢ ለሚያስመዘግቡ ላኪዎች ይሰጣል :: ፪ . አዲስ የወጪ ምርት ሽልማት የኤክስፖርት ስብጥርን ከማስፋት አኳያ ቀድሞ ውጪ ገበያ ያልገቡ ምርቶችን ለውጪ ገበያ በማቅረብ የተሻለ አፈጻጸም ለሚያስመዘግቡ ላኪዎች ይሰጣል ። ፫ . የወጪ ምርት ገዢ ሽልማት ኢትዮጵያ ወደ ውጪ የምትልካቸውን በመግዛት አፈጻጸም ለሚያስመዘግቡ ለወኪሎቻቸው ይሰጣል ፡፡ የወጪ ምርት ግብዓት አቅራቢ ሽልማት የተሻለ አፈጻጸም ለሚያስመዘግቡ የወጪ ምርት ግብዓት አቅራቢዎች ይሰጣል :: ፭ የወጪ ንግድ ድጋፍ ሰጪ ሽልማት በወጪ ንግዱ ዘርፍ ለተሰማራው የንግዱ ኅብረተሰብ ድጋፍ በመስጠት አፈጻጸም ለሚያስመዘግቡ የመንግሥትና የግል ተቋማት ይሰጣል ። በዚህ አንቀጽ መሠረት ሽልማት የሚገባቸውን ተወዳዳሪዎች ለመምረጥ የሚያስችሉ ዝርዝር መስፈርቶች ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናሉ ። ፮ . መራጭ ኮሚቴ ስለማቋቋም የወጪ ንግድ ሽልማት ተወዳዳሪዎችን የሚመ | 6 ) Selection Committee ርጥ ኮሚቴ ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት አግባብነት ካላቸው የመንግስትና የግሉ ዘርፍ አካላት ተውጣጥተው የሚሰየሙ አባላት የሚገኙበት ኮሚቴ ይቋቋማል ፡፡ ፯ . የወጪ ንግድ ሽልማት ስለመስጠት የወጪ ንግድ ሽልማት የወጪ ንግድ ቀን በየዓመቱ | 7 ) Awarding Export Prizes በሚከበርበት ጊዜ ይሰጣል ፡፡ ገጽ ፫ሺ፪፻ፎ፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No 41 5 May , 2006 Page 3479 ፰ . የወጪ ንግድ ሽልማት ተሸላሚዎች ጥቅሞች የወጪ ንግድ ሽልማት ተሸላሚዎች ሚኒስቴሩ በሚያ ወጣው መመሪያ በሚወሰነው መሠረት የሚከተሉት ጥቅሞች ይጠበቁላቸዋል ። ፩ . በመሳሪያ ኪራይ ወይም በፋናንስ ኪራይ ሥርዓት የቅድሚያ ተጠቃሚ የመሆን } ፪ . የዓለም አቀፍ ስታንዳርዶችን ለማሟላትና ማረ ጋገጫ ለማግኘት በሚደረጉ ጥረቶች በወጪ መጋራት ስርዓት ድጋፍ የማግኘት ! ፫ . በወጪ ንግድ ብድር ዋስትና ሥርዓት ለማይሸፈኑ የግብርና ምርቶችም በሥርዓቱ ተጠቃሚ የመሆን ፤ ፬ . በውጭ ሀገር በሚዘጋጁ የንግድ ኤግዚቢሽኖች ለመካፈል በወጪ መጋራት ሥርዓት ድጋፍ የማግኘት ፧ ፭ . በሀገር ውስጥ በሚዘጋጁ ኤግዚቢሽኖች ምርቶችን ለማቅረብ የቦታ ኪራይ ክፍያ ድጋፍ የማግኘት ፧ ፮ . በሚኒስቴሩ በሚታተሙ መጽሔቶች ፣ ብሮሸሮች ፣ ኒውስሌተሮችና ዌብሳይት ድርጅቶቻቸውንና ምር ቶቻቸውን የማስተዋወቅ ፤ ፯ . በመንግሥታዊ ተቋማት በሚሰጡ ሥልጠናዎች ቅድሚያ የማግኘት ፧ ፰ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚቋቋም የክብር መዝገብ የመመዝገብ ፤ ፱ . ያገኟቸው ሽልማቶች በመገናኛ ብዙሀን እንዲገለ ጹላቸው የማድረግ ፧ ፲ ወደ ሀገር ውስጥና ወደ ውጭ ሀገር በሚደረጉ የንግድ ተልዕኮዎች ተሳትፎ ቅድሚያ የማግኘት ፤ ፲፩ . የሕዝብ በዓላት አከባበር ሥርዓቶችና በመንግሥት የሚደረጉ ግብዣዎች በሚካሂዱባቸው ሥፍራዎች ልዩ ክብር ለሚሰጣቸው እንግዶች በሚዘጋጀው ቦታ የመቀመጥ ፧ ፲፪ . ወደ ውጭ ሀገር ሲጓዙና ሲመለሱ ልዩ ክብር በሚሰጣቸው እንግዶች ደረጃ የመስተናገድ :: ፱ . የወጪ ንግድ ሽልማት ማስፈጸሚ በጀት የወጪ ንግድ ሽልማት ማስፈጸሚያ ወጭ ከመንግሥት | 9. Budget for Export Prize Awards በሚመደብ በጀትና ከስፖንሰርሽፕ በሚገኝ የፋይናንስ ምንጭ የሚሸፈን ይሆናል ። ፲ መመሪያ የማውጣት ሥልጣን ሚኒስቴሩ ይህን ደንብ በሚገባ ለማስፈጸም የሚያስፈ ልጉ መመሪያዎችን ሊያወጣ ይችላል ፡፡ ፲፩ . ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፰ መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ